በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

የርዕስ ማውጫ

መጋቢት 15, 2009

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦

ግንቦት 4-10, 2009

ዓይናችሁ ምንጊዜም ሽልማቱ ላይ ያተኩር

ገጽ 11

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 100 (222), 2 (4)

ግንቦት 11-17, 2009

“ንቁዎች ሁኑ”

ገጽ 15

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 30 (63), 52 (129)

ግንቦት 18-24, 2009

ይሖዋ በኅብረት የምናቀርብለት ውዳሴ ይገባዋል

ገጽ 20

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 57 (136), 75 (169)

ግንቦት 25-31, 2009

ጻድቃን አምላክን ለዘላለም ያወድሱታል

ገጽ 24

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 23 (48), 46 (107)

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ገጽ 11-19

እነዚህ ተከታታይ የጥናት ርዕሶች ዓይናችን ምንጊዜም አምላክ ባዘጋጀልን ሽልማት ላይ ማተኮሩ በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ እንድናስታውስ ያደርጉናል። ወደፊት የሚፈጸሙትን አስደናቂ ክስተቶች መመርመራችን ምንጊዜም ንቁዎች ሆነን እንድንኖር ያነሳሳናል።

የጥናት ርዕሶች 3, 4 ገጽ 20-28

በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ላይ መዝሙር 111⁠ንና 112⁠ን እንመረምራለን። መዝሙሮቹ እርስ በርሳቸው የተያያዙ ናቸው። መዝሙር 111 አስደናቂ የሆኑትን ሥራዎቹንና ባሕርያቱን በተመለከተ ለይሖዋ የቀረበ ውዳሴ እንደሆነ ልብ በል። መዝሙር 112 ደግሞ የይሖዋ ታላላቅ ሥራዎች እሱን ላለማሳዘን እንድንጠነቀቅ፣ ጤናማ ፍርሃት እንድናዳብር ብሎም የእሱን ግሩም ባሕርያት እንድንኮርጅ ሊያነሳሱን እንደሚገባ ይገልጻል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦

‘ይሖዋን በሚፈሩት ዙሪያ የይሖዋ መልአክ ይሰፍራል’

ገጽ 3

ይሖዋን ፈጽሞ ልትረሳው አይገባም

ገጽ 6

በአገልግሎት መጽናት የምትችለው እንዴት ነው?

ገጽ 29

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ገጽ 32