የ2009 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
የ2009 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ለአምላክ ቃል ፍቅር ነበራቸው፣ 6/1
መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት ምን ማድረግ ትችላለህ? 7/1
በሞተ ቋንቋ ቢተረጎምም ሕያው ነው፣ 4/1
ተግባራዊ ሊሆን የሚችል መመሪያ ይዟል፣ 6/1
ወደ ትልቋ ቀይ ደሴት ደረሰ (ማዳጋስካር)፣ 12/15
ወደ ዘመናችን የደረሰበት አስገራሚ ታሪክ፣ 11/1
ውድ ሀብት ተገኘ (ኮዴክስ ኢፍራይሚ ሱሪ ሬስክሪፕተስ)፣ 9/1
ዕብራይስጥ እና ግሪክኛ መማር ያስፈልግሃል? 11/1
ዘይቤያዊ አነጋገሮች፣ 5/1
የራእይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—ክፍል 1፣ 1/15
የራእይ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች—ክፍል 2፣ 2/15
የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 2/1, 7/1, 8/1, 11/1
የተወሰነው ክፍል በግሪክኛ የተጻፈው ለምንድን ነው? 4/1
ቫቲካን ኮዴክስ፣ 10/1
ኢየሱስ ክርስቶስ
ሦስት ጠቢባን ሕፃኑን ኢየሱስን በእርግጥ ጠይቀውት ነበር? 12/1
ሲጸልይ ይሖዋን “አባ፣ አባት” ብሎ የጠራው ለምንድን ነው? 4/1
ስለ “መጨረሻው” የሰጠው ትምህርት፣ 5/1
ስለ ቤተሰብ ሕይወት የሰጠው ትምህርት፣ 11/1
በቤተልሔም እንዲወለድ ምክንያት የሆነው የሕዝብ ቆጠራ፣ 12/1
አምላክ ስለሚሰማቸው ጸሎቶች የሰጠው ትምህርት፣ 2/1
አምላክ ነው? 2/1፣ 4/1
እጀ ጠባቡን በጣም የወደዱት ለምን ነበር? 7/1
ከአባቱ ጋር አንድ የሆኑት እንዴት ነው? 9/1
የሐዋርያቱን እግር ያጠበው ለምንድን ነው? 1/1
የሰው ልጆች ስላላቸው የወደፊት ተስፋ የሰጠው ትምህርት፣ 8/1
ዮሴፍ የፍቺ ወረቀት ሊሰጣት ያሰበው ለምንድን ነው? 12/1
ፈሪሳውያን “ኖራ የተቀቡ መቃብሮች” እንደሚመስሉ መናገሩ፣ 11/1
ፈተናን ተቋቁሟል፣ 5/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ሃይማኖቴን መምረጥ ያለብኝ እኔ ነኝ ወይስ ወላጆቼ? 9/15
ለሌሎች ኃላፊነት መስጠት፣ 6/15
ለልጆች ተግሣጽ መስጠት፣ 2/1
“ለዝምታ ጊዜ አለው፣” 5/15
መልስ የማያገኙ ጸሎቶች፣ 1/1
ማርያም፣ 1/1
ምን ያህል ገንዘብ ማዋጣት ይኖርብኛል? 8/1
ራስን መሸፈን፣ 11/15
ሰዎች ሲያናድዱህ፣ 9/1
በነጠላነት ሕይወት ደስተኛ መሆን፣ 6/15
በአመስጋኝነት ተቀበሉ፤ በሙሉ ልባችሁ ስጡ፣ 7/15
በአምላክ አገልግሎት መጠመድ የሚያስገኘው ደስታ፣ 12/15
በአገልግሎት መጽናት የምትችለው እንዴት ነው? 3/15
በጉርምስና ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆችን ራሳቸውን ለሚችሉበት ጊዜ ማዘጋጀት፣ 5/1
ባሎች፣ ፍቅር በማሳየት ረገድ ክርስቶስን ምሰሉ! 5/15
ተባብሮ መሥራት መንፈሳዊ እድገት ለማድረግ ይረዳል፣ 7/15
ትኩረትህን ከሚከፋፍሉ ነገሮች ራቅ፣ 8/15
አምላክ በየቀኑ እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ? 8/1
አምላክ የሚሰማቸው ጸሎቶች፣ 2/1
ኢታይ፣ 5/15
“ከሁሉ የላቀው” የፍቅር መንገድ፣ 7/15
ከልብ ተነሳስቶ በደስታ መስጠት፣ 11/15
ከዚህ ቀደም ታገለግል ነበር? 8/15
የቀብር ሥነ ሥርዓት፣ 2/15
የቤተሰብ ሕይወት፣ 11/1
የትዳር ጓደኛ ልዩ እንክብካቤ ሲያስፈልገው፣ 11/1
የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ሲመጣ የት መገኘት ይኖርብሃል? 5/15
የገንዘብ አያያዝ፣ 8/1
የግል ምርጫህን ለመተው ፈቃደኛ ነህ? 2/15
ይሖዋን ልትረሳው አይገባም፣ 3/15
ጾም፣ 4/1
የሕይወት ታሪኮች
ለይሖዋ ምን ልከፍለው እችላለሁ? (ሩት ዳኔ)፣ 6/15
“መንገዱ ይህ ነው፤ በእርሱ ሂድ” (ኤሚልያ ፒደርሰን—ሩት ፓፓስ እንደተናገረችው)፣ 1/15
ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም (ዦዜፍ ሂዚገ)፣ 3/1
አሳዛኝ ሁኔታዎች ቢደርሱብኝም አመስጋኝ ነኝ (ኤንሪኬ ካራባካ አኮስታ)፣ 6/1
ከዘጠና ዓመት በፊት ‘ፈጣሪዬን ማሰብ’ (ኤድዊን ሪጅዌል)፣ 7/15
የሕይወቴን አቅጣጫ የለወጡ ሦስት የአውራጃ ስብሰባዎች (ጆርጅ ዎረንቸክ)፣ 10/15
የሕይወትን ትርጉም ማግኘት ችያለሁ (ጋስፓር ማርቲኔስ)፣ 9/15
የአካል ጉዳተኛ ብሆንም ደስተኛ ነኝ (ፖሌት ጋስፐር)፣ 5/1
‘ይሖዋን በሚፈሩት ዙሪያ የይሖዋ መልአክ ይሰፍራል’ (ክሪስታቤል ኮኔል)፣ 3/15
የተለያዩ ርዕሶች
ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አምላክ ይመራሉ? 6/1
ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፣ 3/1
ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ መድበሃል፣ 10/15
ሐዋርያዊ አባቶች፣ 7/1
ሕዝቅያስ ያስቆፈረው ቦይ፣ 5/1
መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሰዎች ግራ የሚጋቡት ለምንድን ነው? 10/1
ሙታንን ትፈራለህ? 1/1
ሚስዮናውያን በስተ ምሥራቅ የት ድረስ ተጉዘዋል? 1/1
ምሕረት ስለ ማሳየት ትምህርት አግኝቷል (ዮናስ)፣ 4/1
“ምን እንበላለን?” 8/1
‘ሥር ሰዳችሁ በመሠረቱ ላይ ታንጻችኋል?’ 10/15
ረዓብ፣ 8/1
ሰይጣን ከሰማይ የተባረረው መቼ ነው? 5/15
ሴም፣ 10/1
ስሞች ያላቸው ትርጉም፣ 2/1
ስድስት የተሳሳቱ ትምህርቶች፣ 11/1
‘ቅጠሉ የማይጠወልግ’ ዛፍ፣ 3/1
ቆሮንቶስ፣ 3/1
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰው የለምጽ በሽታ፣ 2/1
በትምህርት ቤት የደረሰ እልቂት፣ 12/1
በአስጨናቂ ዓለም ውስጥ ሰላም ማግኘት፣ 7/1
በኢየሩሳሌም ዙሪያ በሾሉ እንጨቶች ቅጥር ተሠርቷል? 5/1
በእናቱ ማህፀን ውስጥ የሞተ ሕፃን የትንሣኤ ተስፋ አለው? 4/15
በገሊላ ባሕር ላይ ዓሣ ማስገር፣ 10/1
በጥንቷ እስራኤል ውስጥ ንብ አርቢዎች ነበሩ? 7/1
በጴንጤቆስጤ በዓል ላይ የተከናወነ ተአምር፣ 9/1
ተአምራዊ ፈውስ፣ 5/1
“ንጉሥ ሄሮድስ፣” 12/1
ንጉሥ ዳዊትና ሙዚቃ፣ 12/1
“አሜን፣” 6/1
አምላክ በገባው ቃል ላይ እምነት የነበረው ሰው (አብርሃም)፣ 7/1
አስተዋይነት የተንጸባረቀበት እርምጃ ወስዳለች (አቢግያ)፣ 7/1
አንበጣ ይመገቡ ነበር? (ማቴ 3:4)፣ 10/1
አንድ ወጣት ያሳየው ድፍረት (ዳዊት)፣ 1/1
አይሁዳውያን ኢየሱስን ያስገደሉት ‘ባለማወቅ ነው’ (ሥራ 3:17)፣ 6/15
አዳም፣ ሔዋን በሕይወት የኖሩ ሰዎች? 9/1
ኡሪምና ቱሚም፣ 6/1
ኢየሱስን ይቃወሙት የነበሩት ጸሐፍት፣ 8/1
ኢዮስያስ፣ 2/1
ኢዮአስ፣ 4/1
ኤርምያስ፣ 12/1
ኤደን ገነት የጠፋችው እንዴት ነው? 11/1
እስራኤላውያን የኮከብ ቆጠራን ልማድ ሲከተሉ፣ 3/1
ከምሳሌ 24:27 የምናገኘው ትምህርት፣ 10/15
ከሠራው ስህተት ተምሯል (ዮናስ)፣ 1/1
ከክፉ መናፍስት ጥቃት ራስህን ጠብቅ፣ 5/1
ክርስትና ጦርነትን ይደግፋል? 10/1
ዕድላችን አስቀድሞ ተወስኗል? 4/1
ዝናብ፣ 1/1
የሚያጋጥሙህ ነገሮች አስቀድመው ተወስነዋል? 3/1
የቃል ኪዳኑ ታቦት፣ 9/1
የበኣል አምላክን ማምለክና መረን የለቀቀ የፆታ ግንኙነት፣ 11/1
“የቤተ መቅደሱ ሹም፣” 10/1
የቤተሰብ አምልኮ፣ 10/15
የተቀባ ሲባል ምን ማለት ነው፣ 8/1
የኖኅ መርከብ ተገኝቷል? 7/1
የአልዓዛር ትንሣኤ፣ 3/1
“የዙስ ልጆች” (ሥራ 28:11)፣ 3/1
‘የያሻር መጽሐፍ፣’ ‘የይሖዋ የጦርነት መጽሐፍ፣’ 3/15
የጨረቃ አዲስ ዓመት (እስያ)፣ 12/1
የጳውሎስ የእህት ልጅ፣ 6/1
ያዕቆብ ተብለው የተጠሩት ሰዎች፣ 9/1
ዲያብሎስ በእርግጥ አለ? 10/1
ዳግመኛ መወለድ፣ 4/1
ጠንካራ እምነት፣ 5/1
ጥሩ ሃይማኖት መምረጥ፣ 8/1
ጲላጦስ ቄሳርን የሚፈራበት ምክንያት ነበረው? 1/1
ጳውሎስ በኤፌሶን ያከናወነው ስብከት ሁከት ያስነሳው ለምንድን ነው፣ 2/1
ፈጣሪ ስለመኖሩ እምነት ማዳበር ይቻላል? 10/1
ፍርሃትንና ጥርጣሬን ለማሸነፍ ታግሏል (ጴጥሮስ)፣ 10/1
የይሖዋ ምሥክሮች
ልዩ የሕዝብ ንግግር፣ 4/1
መስማት የተሳናቸው ወንድሞችና እህቶች፣ 11/15
ምሥራቹ በ500 ቋንቋዎች፣ 11/1
ምስሎችን የማይጠቀሙት ለምንድን ነው? 2/1
“ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ!” አውራጃ ስብሰባ፣ 3/1
በማያንማር የደረሰው የተፈጥሮ አደጋ፣ 3/1
በአክብሮት ተጋብዘሃል (ስብሰባ)፣ 2/1
ተደብቀው የቆዩ ውድ ሀብቶች ተገኙ (ኢስቶኒያ)፣ 8/15
ትንሽ ብትሆንም ልቧ ትልቅ ነው፣ 11/15
አስደናቂ የሆነው ማተሚያ ቤታችን (ዋችታወር ፋርምስ፣ ዩናይትድ ስቴትስ)፣ 7/1
አንድን ሰው ለማግኘት ያደረግኩት ጥረት (አየርላንድ)፣ 3/1
ከአፍሪካ የተገኙ ተሞክሮዎች፣ 3/1
ወደ መቄዶንያ መሻገር ትችላለህ? 12/15
ወደ “ምድር ጫፍ” ያደረግነው ጉዞ (ሳካ ሪፑብሊክ)፣ 6/1
የመንግሥቱ አዋጅ ነጋሪዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ ሄደህ ማገልገል ትችላለህ? 4/15፣ 12/15
የመካከለኛው አሜሪካ ትልቁ ሐይቅ፣ 9/1
የብሩክሊን ቤቴል የ100 ዓመት ታሪክ፣ 5/1
የእውነት ዘር ራቅ ወዳሉ አካባቢዎች ደረሰ (የቱቫ ሪፑብሊክ፣ ሩሲያ)፣ 7/15
የድሮውን ጊዜ እንድናይ ያደረገን ጉዞ (አሚሽ፣ ዩናይትድ ስቴትስ)፣ 12/1
የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 2/15, 9/1
የፕሮቴስታንት ሃይማኖት? 11/1
‘ይሖዋ ፊቱን አብርቶላቸዋል’ (መስማት የተሳናቸው)፣ 8/15
ድሃ ብትሆንም ደስተኛና ብሩህ ተስፋ ያላት ሴት፣ 9/1
የጥናት ርዕሶች
‘ለመልካም ሥራ የምትቀኑ’ ሁኑ! 6/15
ለይሖዋ ቤት የምትቀኑ ሁኑ! 6/15
መለኮታዊ ትምህርት ያለው የላቀ ዋጋ፣ 9/15
መላእክት—“የሕዝብ አገልጋዮች የሆኑ መናፍስት፣” 5/15
መሲሑ አምላክ ያዘጋጀው የመዳን መንገድ ነው፣ 12/15
‘መጥተህ ተከታዬ ሁን፣’ 1/15
መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት የጸሎትህን ይዘት አሻሽል፣ 11/15
‘ምንጊዜም በጉን ይከተሉታል፣’ 2/15
‘ስለ መተላለፋችን የተወጋው’ የይሖዋ አገልጋይ፣ 1/15
“በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ፣” 10/15
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—አምላክ የሰጠው ተስፋ፣ 8/15
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—እንደገና የታወቀ ተስፋ፣ 8/15
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—ክርስቶስ ስለዚህ ተስፋ አስተምሯል? 8/15
በችግር ጊዜ ደስታን ጠብቆ መኖር፣ 12/15
‘በክርስቶስ ውስጥ በሚገባ የተሰወረውን’ ውድ ሀብት ፈልጎ ማግኘት፣ 7/15
በድፍረት በመስበክ ኢየሱስን ምሰሉ፣ 7/15
በጉባኤ ውስጥ ያላችሁን ድርሻ ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ፣ 11/15
በፍቅር በማስተማር ኢየሱስን ምሰሉ፣ 7/15
ታላቁ ሙሴ የሚጫወተውን ሚና መረዳት፣ 4/15
“ታላቁ የይሖዋ ቀን ቀርቧል”—ወደ ጉልምስና ግፉ፣ 5/15
ታማኙ መጋቢና የበላይ አካሉ፣ 6/15
“ንቁዎች ሁኑ፣” 3/15
ንጹሕ አቋም ይዘህ መኖርህ የይሖዋን ልብ ደስ ያሰኛል፣ 4/15
ኢየሱስ ታላቁ ዳዊትና ታላቁ ሰለሞን በመሆን የሚጫወተውን ሚና መረዳት፣ 4/15
ኢየሱስ ያስተማረው ነገር አመለካከትህን ይቅረጸው፣ 2/15
ኢየሱስ ያስተማራቸው ነገሮች ደስታ የሚያስገኙት እንዴት ነው? 2/15
ኢዮብ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ አድርጓል፣ 4/15
እንደ ክርስቶስ ታዛዦችና ደፋሮች ሁኑ፣ 9/15
እድገትህ በግልጽ እንዲታይ አድርግ፣ 12/15
‘ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ፣’ 10/15
ከባልንጀራችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ፣ 6/15
‘ከአምላክ ፍቅር አትውጡ፣’ 8/15
ክርስቲያን ቤተሰቦች—የኢየሱስን ምሳሌ ተከተሉ! 7/15
ክርስቶስን መከተል ያለብን ለምንድን ነው? 5/15
“ወዳጆቼ ናችሁ፣” 10/15
ወጣቶች—እድገታችሁ በግልጽ እንዲታይ አድርጉ፣ 5/15
ዓይናችሁ ምንጊዜም ሽልማቱ ላይ ያተኩር፣ 3/15
የምታቀርበው ጸሎት ስለ አንተ ምን ይገልጻል? 11/15
የአምላክ አገልጋዮች እንደመሆናችን መልካም ምግባር እናሳይ፣ 11/15
‘የአምላክ ጸጋ መጋቢ’ ነህ? 1/15
የኢየሱስ ትምህርቶች በጸሎትህ ይዘት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ? 2/15
የክርስቶስ ዓይነት አስተሳሰብ ይኑራችሁ፣ 9/15
የክርስቶስ ፍቅር እኛም ለሌሎች ፍቅር እንዲኖረን ያነሳሳናል፣ 9/15
የወንድማማችነት ፍቅራችሁ እያደገ ይሂድ፣ 11/15
ይሖዋ በኅብረት የምናቀርብለት ውዳሴ ይገባዋል፣ 3/15
ይሖዋ አንተን ለማዳን ያደረገውን ዝግጅት ከፍ አድርገህ ትመለከተዋለህ? 9/15
ይሖዋ ደስ የሚሰኝበት አገልጋይ፣ 1/15
ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ ተደሰት፣ 1/15
ጻድቃን አምላክን ለዘላለም ያወድሱታል፣ 3/15
ፈጽሞ የማይከስመውን ፍቅርን አዳብሩ፣ 12/15
ፍቅር በጠፋበት ዓለም ውስጥ ወዳጅነትን ጠብቆ መኖር፣ 10/15
ፍጥረት የይሖዋን ጥበብ በግልጽ ያሳያል፣ 4/15
ይሖዋ
ሐሳቡን ይለውጣል? 6/1
ሕፃናትን በሰማይ መላእክት እንዲሆኑ ይወስዳል? 3/1
መከራንና ሥቃይን በሙሉ ያስወግዳል! 12/1
መከራ የሚደርስብን እየቀጣን ስለሆነ ነው? 6/1
ምንጊዜም ትክክል የሆነውን የሚያደርግ ፈራጅ፣ 1/1
ምድርን ከጥፋት ሊታደጋት የሚችለው፣ 1/1
‘ሥቃያቸውን ተረድቼአለሁ’ (ዘፀ 3:1-10)፣ 3/1
ሰውን ሳይሆን አምላክን ፍራ፣ 3/1
ቅዱስ፣ 7/1
ባለጸጋ እንደሚያደርግህ ቃል ገብቶልሃል? 9/1
ባሕርያቱን ሲገልጽ፣ 5/1
ትሑታንን ከፍ አድርጎ ይመለከታል፣ 8/1
ትክክል የሆነውን ከማድረግ ወደኋላ የማይል ዳኛ፣ 9/1
አምላክ ማን ነው? 2/1
አባት ለሌላቸው ልጆች አባት፣ 4/1
ኢየሱስ? 2/1፣ 4/1
ኢየሱስና አባቱ አንድ ናቸው? 9/1
እንዲሳካልን ይፈልጋል፣ 12/1
ከሁሉ የላቀው የፍቅር ማረጋገጫ፣ 2/1
ከአንድ በላይ ማግባትን ይደግፋል? 7/1
የራሳችንን ምርጫ እንድናደርግ ይፈልጋል፣ 11/1
የአቅማችንን ውስንነት ግምት ውስጥ ያስገባል፣ 6/1
ያስብልሃል፣ 6/1
ይሖዋን ልትረሳው አይገባም፣ 3/15
ይሖዋ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? 10/1
ጾም ይበልጥ ለመቅረብ ይረዳሃል? 4/1
ቫቲካን ስሙ ጥቅም ላይ እንዳይውል ትከላከላለች፣ 4/1