የ2010 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
የ2010 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
ሕዝቅኤል 18:20 እና ዘፀአት 20:5 ይስማማሉ፣ 3/15
ማቴዎስ ነቢዩ ዘካርያስ የተናገረውን ነቢዩ ኤርምያስ እንደተናገረው አድርጎ የገለጸው ለምንድን ነው? 12/1
ስለ ኢየሱስ ሁሉንም ነገር በትክክል ይነግረናል? 4/1
ስለ ዘመናዊቷ የእስራኤል መንግሥት ትንቢት ተናግሮ ነበር? 11/1
በቀድሞ ዘመን የኖረ አንድ አታሚ መጽሐፍ ቅዱስን አስፋፋ፣ 7/1
በወንጌሎች መተማመን የምትችለው ለምንድን ነው? 3/1
አምላክ በመንፈሱ ያስጻፈው ቃል ነው? 3/1
ከንባብ ለመጠቀም የሚረዱ ሰባት ዘዴዎች፣ 7/1
የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 2/1, 5/1, 8/1, 11/1
ኢየሱስ ክርስቶስ
ሊጎበኙት የመጡት ሰብዓ ሰገል፣ 12/1
መሲሑን ያልተቀበሉበት ምክንያት፣ 12/1
ሴትየዋ ኃጢአቷ ይቅር ተባለላት፣ 8/15
ስለ መንፈሳዊ ፍጥረታት ያስተማራቸው ትምህርቶች፣ 11/1
ስለ ኢየሱስ የጻፉ ሰዎች፣ 6/1
ስለ እውነተኛው አምልኮ ያስተማራቸው ትምህርቶች፣ 2/1
በታሪክ ውስጥ የነበረ ሰው፣ 4/1
በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ አልገባም፣ 7/1
ታዛዥነትን ተምሯል፣ 4/1
ቶሎ ያልሄደው ለምን ነበር? 8/1
አናጺ፣ 8/1
እሱን ስለ መከተል፣ 5/1
ከ12ቱ ሐዋርያት መካከል የሚዛመደው አለ? 9/1
ከአጥማቂው ዮሐንስ ጋር የሚዛመዱት እንዴት ነው? 9/1
ክርስቶስ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው? 4/1
ዓለምን የለወጠ፣ 4/1
የመላእክት አለቃ ሚካኤል ነው? 4/1
የተሳሳቱ ትምህርቶችን ከእውነቱ መለየት፣ 4/1
ደስታ ስለሚገኝበት መንገድ፣ 8/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
ሁልጊዜ ሐቀኛ መሆን፣ 3/1
‘ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፣’ 7/15
ለምታምንበት ነገር የጸና እምነት ይኑርህ! (ኤርምያስ)፣ 5/1
ለነጠላ ወላጆች አሳቢነት ማሳየት፣ 12/1
ለውጦች ቢያጋጥሙም የአምላክን ሞገስ ሳያጡ መኖር፣ 3/15
ልጃችሁ ምን መልስ ይሰጣል? 12/15
ልጆቻችሁ ከይሖዋ ድርጅት ጋር እንዲተዋወቁ እርዷቸው፣ 10/15
ልጆቻችሁ የንባብና የጥናት ፍቅር እንዲያድርባቸው እርዷቸው፣ 7/15
“ልጆች መንፈሳዊ ሥልጠና የማግኘት መብት አላቸው፣” 2/15
ልጆችን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጎ ማሳደግ፣ 5/1
ልጆች የሚያጋጥሟቸውን ተደራራቢ ፈተናዎች እንዲቋቋሙ መርዳት፣ 1/15
ሐዘንተኞችን አጽናኑ፣ 11/1
“ሞት እስኪለየን ድረስ፣” 3/1
ሰበብ ማቅረብ፣ 10/15
ሰዓት አክባሪ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 8/15
ሳምንታዊውን ሰንበት መጠበቅ ይኖርብሃል? 2/1
ስለ አምላክ ምሕረት የምናገኘው ትምህርት (ዮናስ)፣ 3/1
‘በሰማይ እንዳለው አባታችሁ ፍጹማን ሁኑ፣’ 11/15
በሰይጣን ፕሮፓጋንዳ አትሸነፍ፣ 2/15
በእርግጥ ሐቀኝነት ማጉደል ነው? 6/1
ባለን ረክተን እንድንኖር የሚረዱ ቁልፍ ነገሮች፣ 11/1
ታማኝ የሆኑ ጓደኞች ማግኘት፣ 7/1
ትሑትና ደፋር የነበረ ሰው (ዮናስ)፣ 1/1
አማቶች፣ 2/1
አረጋውያንን ማክበር፣ 5/15
“አትፍራ፤ እረዳሃለሁ፣” 7/15
አንድ ላይ መኖር፣ 2/15
አፍራሽ ስሜቶችን መቋቋም፣ 10/1
እያንዳንዱን ቀን ለአምላክ ክብር ለማምጣት ተጠቀሙበት፣ 1/15
ከልጆቻችሁ ጋር ስለ ፆታ አውሩ፣ 11/1
“የልብ ንጽሕናን” ጠብቆ መኖር፣ 3/15
የመጀመሪያው ዓመት የትዳር ሕይወት፣ 8/1
የማስተዋል ችሎታችሁን አሠልጥኑ፣ 5/15
የብዙኃኑ አመለካከት ተጽዕኖ እንዳያሳድርብህ ተጠንቀቅ፣ 8/15
የታመመ ወዳጅን መርዳት፣ 7/1
የታመመ የቤተሰብ አባልን መንከባከብ፣ 5/15
የትዳር ጓደኛ ሲከዳ ሁኔታውን መቋቋም፣ 6/15
የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ሰዎች፣ 5/1
ይቅር ባይነትን ከጌታው ተምሯል (ጴጥሮስ)፣ 4/1
‘ደኅንነትህን’ ጠብቅ፣ 4/15
ድጋሚ መጠመቅ፣ 2/15
ጸሎት፣ 10/1
ፈተናዎች ቢደርሱበትም ታማኝ ነበር (ጴጥሮስ)፣ 1/1
የሕይወት ታሪኮች
መከራዎች በይሖዋ ላይ ያለንን እምነት አጠናክሮልናል (አዳ ዴሎ ስትሪቶ)፣ 4/15
መጽሐፍ ቅዱስ ያለው ኃይል (ቪቶ ፍራኤዜ)፣ 12/15
በይሖዋ ታመን (ኤድመንት ሽሚት)፣ 9/1
በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ሥራ የበዛለት (ቨርነን ዙብኮ)፣ 10/15
አምላክ ‘ታላላቅ ነገሮችን የሚያደርግ’ ነው (ሞረስ ራጅ)፣ 12/1
እድገት በተከናወነበት ወቅት ማገልገል (ሃርሊ ሃሪስ)፣ 9/15
‘ያከናወነው ሥራ ወዲያው ተከትሎታል’ (ቴዎዶር ጃራዝ)፣ 11/15
የተለያዩ ርዕሶች
ለሌሎች ማካፈል የምትችለው ሚስጥር፣ 12/1
ለምጽ ያለበት ሰው ተፈወሰ! (ንዕማን)፣ 11/1
ለአምላክ የልቧን አውጥታ ነገረችው (ሐና)፣ 7/1
ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ፣ 10/1
መላዋን ምድር የሚለውጥ መንግሥት፣ 10/1
መንፈስ ቅዱስ፣ 10/1
መኖሪያዎቻቸው (የመጀመሪያው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች)፣ 1/1
መጨረሻው ቀርቧል? 8/1
ሙታን በሕይወት ያሉትን ይረዳሉ? 1/1
ማርቆስ—‘ለአገልግሎት የሚጠቅም ሰው፣’ 3/15
ምኩራቦች፣ 4/1
ምድር ሁልጊዜ የተፈጥሮ ሀብት ይኖራት ይሆን? 3/1
ምድር ትጠፋ ይሆን? 1/1
ሥላሴ፣ 2/1
ርብቃ፣ 2/1
ሰዎች መጥፎ ነገር የሚሠሩት ለምንድን ነው? 9/1
ቃየን ሚስት ያገኘው ከየት ነበር? 9/1
በልሳን መናገር፣ 10/1
በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ የሚኖሩት እነማን ናቸው? 12/1
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ገነት የምትገኘው የት ነው? 12/1
“በቤት ውስጥ የሚሠሩ” (ቲቶ 2:5)፣ 2/1
በአይሁድና በሳምራውያን መካከል የነበረ አለመግባባት፣ 10/1
‘በኰረብታ ላይ የተሠሩ መስገጃዎች፣’ 8/1
‘በይሖዋ ፊት አደገ’ (ሳሙኤል)፣ 10/1
በጥንት ጊዜ ከሜድትራንያን ባሻገር የተደረጉ ጉዞዎች፣ 3/1
በጥንት ጊዜ የነበሩ የአልኮል መጠጦች፣ 2/1
በጳውሎስ ዘመን በመርከብ መጓዝ በጣም አደገኛ ነበር፣ 2/1
ብኩርና፣ 5/1
ኃጢአት፣ 6/1
ኃጢአትን መናዘዝ፣ 9/1
“ነፍሰ ገዳዮች” (ሥራ 21:38)፣ 3/1
አምላክ ስለ አልኮል ያለው አመለካከት፣ 1/1
አሮን የወርቅ ጥጃውን በመሥራቱ አልተቀጣም፣ 5/15
አፖሎጂስቶች፣ 6/1
እስከ ምድር ዳር ድረስ መጓዝ፣ 11/1
እንዳትታለል ተጠንቀቅ፣ 9/1
ከዋክብት በሕይወትህ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አለ? 6/1
ካልቪኒዝም፣ 9/1
ካራን ሞቅ ያለ እንቅስቃሴ የነበራት ጥንታዊት ከተማ፣ 5/15
ክታብ፣ 5/1
የመማጸኛ ከተሞች የወንጀለኞች መደበቂያ ሆነው ነበር? 11/1
የመጻፊያ ጽላት (ሉቃስ 1:63)፣ 1/1
‘የሰው ዕድሜ 120 ዓመት ይሆናል’ (ዘፍ 6:3)፣ 12/15
የንጉሥ ጠጅ አሳላፊ፣ 7/1
የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን፣ 11/1
‘የኢየሱስ ባሪያ መለያ ምልክት’ (ገላ 6:17)፣ 11/1
“የኦፊር ወርቅ፣” 6/1
የከተማ በሮች፣ 6/1
የገለዓድ በለሳን፣ 6/1
የጥንት ሰዎች በእርግጥ ረጅም ዕድሜ ኖረዋል? 12/1
የጥንት ክርስቲያኖች እና የሮም አማልክት፣ 5/15
‘ያረጀ አቁማዳ፣ አዲስ የወይን ጠጅ’ (ሉቃስ 5:37, 38)፣ 3/1
“ድል ሰልፍ” (2ቆሮ 2:14-16)፣ 8/1
ጉንዳኖች በበጋ ወቅት ምግባቸውን ያከማቻሉ? 7/1
ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? 2/1
ጳውሎስ የተጓዘበት መንገድ (ቪያ አፒያ)፣ 1/1
የይሖዋ ምሥክሮች
ሃይማኖትን ስለመቀላቀል ያላቸው አመለካከት፣ 6/1
ሄይቲ፣ 12/1
በአውስትራሊያ በስተ ሰሜን ርቀው የሚገኙ ደሴቶች፣ 5/1
ቡልጋሪያ፣ 9/15
ተአምራዊ ፈውስ ያከናውናሉ? 10/1
ንቁ መሆን (ፊንላንድ)፣ 7/15
አምላክን ለማገልገል ጊዜው አላለፈም (ስፔን)፣ 12/15
ከአፍሪካ የተገኙ ተሞክሮዎች፣ 3/1
“ከይሖዋ ጋር ተቀራርባችሁ ኑሩ!” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 3/1
ወጣቶችን የሚረዳ ጠቃሚ መሣሪያ (የወጣቶች ጥያቄ፣ ጥራዝ 2)፣ 2/15
ዓመታዊ ስብሰባ፣ 6/15
የመታሰቢያው በዓል፣ 3/1
የመንግሥት አዳራሾች፣ 5/1
‘የሰዎችን ልብ ለመንካት አስችሎኛል’ (ለሰዎች ሁሉ ቡክሌት)፣ 10/15
‘የይሖዋ መባ’ (መዋጮዎች)፣ 11/15
የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 2/1, 8/1
ይምጡና ይጎብኙ! (ቤቴሎች)፣ 8/15
ደቡብ አፍሪካ፣ 6/1
ግሬኔዳ፣ 9/1
ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ 3/1
የጥናት ርዕሶች
ለእውነተኛው አምልኮ ቅንዓት ይኑራችሁ፣ 12/15
ለዛ ያለው አነጋገር ከሌሎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረን ያደርጋል፣ 6/15
ለይሖዋ ዘምሩ! 12/15
‘መሪያችሁ አንድ እሱም ክርስቶስ ነው፣’ 9/15
‘መንፈሱና ሙሽራይቱ “ና!” እያሉ ነው፣’ 2/15
መንፈሳዊ ነገሮች ላይ በማተኮር እረፍት አግኙ፣ 6/15
መንፈስ ቅዱስ የይሖዋን ዓላማ በማስፈጸም ረገድ የሚጫወተው ሚና፣ 4/15
“መንፈስ . . . የአምላክን ጥልቅ ነገሮች ይመረምራል፣” 7/15
መጠመቅ ያለብን በማንና በምን ስም ነው? 3/15
“ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ ልታስቡበት ይገባል!” 7/15
ራስህን ለይሖዋ መወሰን ያለብህ ለምንድን ነው? 1/15
ቁጣችሁን በመቆጣጠር ‘ምንጊዜም ክፉውን አሸንፉ፣’ 6/15
በመንፈስ በመመላለስ ራስህን ስትወስን ከገባኸው ቃል ጋር ተስማምተህ ኑር፣ 3/15
በታላቁ መንፈሳዊ የመከር ሥራ የተሟላ ተሳትፎ ይኑራችሁ፣ 7/15
በአምላክ መንፈስ በሚመራው ንጉሥ አማካኝነት የሚገኘውን በረከት እጨዱ! 12/15
በዛሬው ጊዜ እየገዛ ያለው መሪያችን፣ 9/15
ቤዛው የሚያድነን እንዴት ነው? 8/15
ንጹሕ አቋማችንን ጠብቀን እንመላለስ! 11/15
አንድ መንጋ አንድ እረኛ፣ 3/15
አንድነት እውነተኛውን አምልኮ ለይቶ ያሳውቃል፣ 9/15
ኢየሱስ የአምላክ ጽድቅ ጎልቶ እንዲታይ ያደረገው እንዴት ነው? 8/15
እርዳታ ለማግኘት የሚጮኹትን የሚታደገው ማነው? 8/15
እናንት ሴቶች፣ ለራስነት ሥልጣን መገዛት ያለባችሁ ለምንድን ነው? 5/15
እናንት ወንዶች፣ ለክርስቶስ ራስነት ትገዛላችሁ? 5/15
እናንት ወጣቶች—ሕይወታችሁን እንዴት ልትጠቀሙበት አስባችኋል? 11/15
እናንት ወጣቶች—በአምላክ ቃል ተመሩ፣ 11/15
እናንት ወጣቶች—የእኩዮቻችሁን ተጽዕኖ ተቋቋሙ፣ 11/15
እናንት ወጣቶች ይሖዋን ለማገልገል ያላችሁ ፍላጎት እያደገ ይሂድ፣ 4/15
እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ መሆንህን አስመሥክር፣ 1/15
ከሁሉ በሚሻለው የሕይወት መንገድ ላይ መጓዛችሁን ቀጥሉ! 2/15
ከሁሉ አስቀድማችሁ ‘የአምላክን ጽድቅ’ መፈለጋችሁን ቀጥሉ፣ 10/15
ከንቱ ነገር ከማየት ዓይናችሁን መልሱ! 4/15
ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች የሚንጹ እንዲሆኑ አስተዋጽኦ ታደርጋላችሁ? 10/15
ክርስቲያኖች ያላቸው አንድነት አምላክን ያስከብራል፣ 9/15
ክርስቶስን ሙሉ በሙሉ እየተከተላችሁት ነው? 4/15
ወንድሞች፣ ለመንፈስ ብላችሁ በመዝራት ለኃላፊነት ለመብቃት ተጣጣሩ! 5/15
“የመንፈስን ሰይፍ” ውጤታማ በሆነ መንገድ ተጠቀሙበት፣ 2/15
የሰይጣን አገዛዝ እንደማይሳካ የተረጋገጠ ነው፣ 1/15
‘የአምላክን ቃል በድፍረት ተናገሩ፣’ 2/15
የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ለማክበር ቀዳሚ ናችሁ? 10/15
የይሖዋ ቀን ምን ይገልጣል? 7/15
የይሖዋን ቅዱስ መንፈስ አታሳዝኑ፣ 5/15
የይሖዋን በረከት ከልብ ፈልጉ፣ 9/15
የይሖዋ ንብረት መሆን ጸጋ ነው፣ 1/15
“የይሖዋን አስተሳሰብ ያወቀ ማን ነው?” 10/15
የይሖዋ አገዛዝ ትክክለኛ መሆኑ ተረጋገጠ! 1/15
“የፍቅራዊ ደግነት ሕግ” አንደበታችሁን እንዲቆጣጠረው ፍቀዱ፣ 8/15
ይሖዋ ሉዓላዊ ጌታችን ነው! 11/15
“ይበልጥ ተቀባይነት ያለው ጊዜ አሁን ነው፣” 12/15
ጉባኤውን ማነጻችሁን ቀጥሉ፣ 6/15
ጥበቃ ለማግኘት ከአምላክ ሕዝቦች አትራቅ፣ 6/15
‘ጻድቃን እንደ ፀሐይ ደምቀው ያበራሉ፣’ 3/15
ይሖዋ
ሁሉም ሰው አምላክን ለማወቅ እኩል አጋጣሚ አለው? 8/1
ለሰዎች የዘላለም ሕይወት ስጦታ የሰጠው ለምንድን ነው? 1/1
ልባቸው የተሰበረ ሰዎችን ጩኸት ይሰማል፣ 11/15
ልብን ያውቃል፣ 12/1
‘ልብን ያያል፣’ 3/1
“ልጅሽን ውሰጂ” (ትንሣኤ ያገኘ ልጅ)፣ 8/1
መልካም ነገር ያያል፣ 7/1
“መንግሥትህ በፊቴ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል” (ዳዊት)፣ 4/1
መጀመሪያ አለው? 7/1
ስሙ በግብፃውያን ቤተ መቅደስ ውስጥ ተገኘ፣ 5/1
በከነዓናውያን ላይ ጦርነት አወጀ፣ 1/1
ታማኝነት፣ 6/1
ነፃ ምርጫ በመስጠት አክብሮናል፣ 9/1
አምላክ ትቶን ይሆን? 5/1
አምላክን በስም ልታውቀው ትችላለህ? 7/1
አምላክ አያዳላም፣ 9/1
እንደ አባትህ አድርገህ ትመለከተዋለህ? 2/15
“ከፈለግኸው ታገኘዋለህ፣” (1ዜና 28:9)፣ 11/1
‘የተሰበረና የተዋረደ ልብ’ ያላቸው ሰዎች ምሕረት በሚፈልጉበት ጊዜ፣ 5/1
የገባውን ቃል ይጠብቃል፣ 1/1
ይሖዋ እንዲጠይቅህ ትፈቅድለታለህ? 4/15
ይጸጸታል? 2/1
“ደኅንነትህ” እንዲጠበቅ ይፈልጋል፣ 4/15
“ጸሎትን የሚሰማ፣” 10/1