በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2011 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2011 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2011 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

ለታዳጊ ወጣቶች፣ 1/1, 3/1, 5/1, 7/1, 9/1, 11/1

ኦሊቬታ—‘ትሑት የሆነው ተርጓሚ፣’ 9/1

የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 2/1, 4/1, 5/1, 7/1, 8/1, 10/1, 11/1

የተጻፈው መቼ ነው?፣ 6/1

የአምላክ ቃል ያስደስትሃል? 5/15

የግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍትን ከጻፉት መካከል በጴንጤቆስጤ ዕለት የነበሩት የትኞቹ ናቸው? 12/1

ዘሞራ ትክክለኛ ትርጉም ለማዘጋጀት ያደረገው ጥረት፣ 12/1

ጊዜያት የሚከፋፈሉት እንዴት ነበር? 5/1

ፍጻሜያቸውን ያገኙ ስድስት የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች፣ 5/1

ኢየሱስ ክርስቶስ

ስለ መሲሑ የሚናገሩት ትንቢቶች ምን ያህል ናቸው? 8/15

“አንተው ራስህ ተናገርከው” የሚለው አባባል፣ 6/1

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? 3/1

የመጣው ከየት ነው? ሕይወቱ ምን ይመስላል? ለምን ሞተ? 4/1

የሞተው በመስቀል ላይ ነው? 3/1

የተሰቀለበት ሰዓት፣ 11/15

የፍርድ ሂደት፣ 4/1

ፍጹም መሪያችን የሆነውን ክርስቶስን መከተል፣ 5/15

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

‘ለመውደድም ለመጥላትም ጊዜ አለው፣’ 12/1

ልጄ ለመጠመቅ ደርሷል? 6/15

ልጅ መውለድ በትዳር ላይ የሚያመጣው ለውጥ፣ 5/1

ልጆቻችሁን አስተምሩ፣ 2/1, 4/1, 6/1, 8/1, 10/1, 12/1

ልጆች ሰው አክባሪ እንዲሆኑ ማሠልጠን፣ 2/15

ሐቀኝነት በጎደለው ዓለም ሐቀኛ መሆን፣ 4/15

ሕመም ደስታህን እንዲሰርቅብህ አትፍቀድ፣ 12/15

‘መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል፣’ 2/15

“ምንጊዜም ነቅቶ መጠበቅ፣” 10/15

‘ስኬታማ’ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው? 6/15

ቀረጥ፣ 9/1

በልጆች ልብ የሥነ ምግባር እሴቶችን መትከል፣ 2/1

ባለትዳሮች መንፈሳዊነታችሁን ለማሳደግ በጋራ ጥረት አድርጉ፣ 11/1

ቤተሰብ ደስተኛ መሆን የሚችለው እንዴት ነው? 10/1

ትዳርን ዘላቂ የሚያደርገው ምንድን ነው? 2/1

አምላክ እንደሚመራን የሚያሳየውን ማስረጃ አስተውል፣ 4/15

አስቸጋሪ ሁኔታ ሲያጋጥም እንደ ፊንሐስን ዓይነት እርምጃ መውሰድ፣ 9/15

አብረን ሐሴት እናድርግ! 10/15

ኢንተርኔት መጠቀም፣ 8/15

ከመጽሐፍ ቅዱስና ከግል ችግራችን ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖረን፣ 10/15

ከወንድ ልጅህ ጋር ያለህ ጓደኝነት እንዲቀጥል ማድረግ፣ 11/1

ወላጆች ልጆቻቸውን ስለ ፆታ ማስተማር አለባቸው? 11/1

የቤተሰብ አምልኮ፣ 8/15

የትዳር ጓደኛን በአክብሮት መያዝ፣ 8/1

የእምነት ባልንጀሮቻችንን ፈጽሞ ችላ አለማለት፣ 3/15

የውሸት ምክንያት እያቀረቡ ራስን አለማታለል፣ 3/15

ያሉህን በረከቶች ታደንቃለህ? 2/15

ይሖዋ ባደረገልህ ነገሮች ላይ አሰላስል፣ 1/15

ጥረት ቢደረግለት አያስቆጭም! (የቤተሰብ አምልኮ)፣ 2/15

ጥሩ ጓደኞች መምረጥ የሚቻለው እንዴት ነው? 12/1

የሕይወት ታሪኮች

“ለዘላለም የአካል ጉዳተኛ ሆኜ አልቀርም!” (ሣራ ቫን ደር ሞንድ)፣ 11/15

መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ—የብርታት ምንጭ የሆነኝ ልማድ (ሞርሶ ለርዎ)፣ 9/15

ማስተካከያዎችን መቀበል የሚክስ ነው (ጄምስ ቶምፕሰን)፣ 12/15

ሞትን እፈራ ነበር—አሁን ግን ‘ሕይወት እንደሚትረፈረፍልኝ’ ተስፋ አለኝ (ፕዬሮ ጋቲ)፣ 7/15

በመከራ ውስጥ ይሖዋን ማገልገል (ማርቼ ደ ዮንግ ቫን ደን ሆቨል)፣ 1/15

በተሽከርካሪ እየዞርኩ ለመኖር የነበረኝ ምኞት (ዞያ ዲሚትሮቫ)፣ 6/1

ብዙ ጥሩ ነገሮችን አግኝቻለሁ (አርተር ቦኖ)፣ 4/15

እንደ ዮፍታሔ ልጅ መሆን (ጆአና ሶንስ)፣ 12/1

ይሖዋን ማገልገል ታላቅ ደስታ አስገኝቶልኛል (ፍሬድ ራስክ)፣ 10/15

“ግሩም የበላይ ተመልካችና ጥሩ ወዳጅ” (ጆን ባር)፣ 5/15

የተለያዩ ርዕሶች

ለአምላክ ሕዝብ ጥብቅና ቆማለች (አስቴር)፣ 10/1

ለዘላለም መኖር አሰልቺ አይሆንም? 5/1

ለይሖዋ እንደ ልቡ የሆነለት ሰው፣ 9/1

ሐዋርያት በትር እንዲይዙና ጫማ እንዲያደርጉ ተነግሯቸው ነበር? 3/15

“መውጊያውን መራገጥ” (ሥራ 26:14)፣ 8/1

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፆታ ሥነ ምግባር ምን ይላል? 11/1

ሙሴ በአሮን ልጆች ላይ የተቆጣው ለምንድን ነው? (ዘሌ 10:16-20)፣ 2/15

‘ማርና ወተት የምታፈሰው ምድር፣’ 3/1

ምሽት ላይ ሰዓት መቁጠር፣ 8/1

ምድር በ2012 ትጠፋ ይሆን? 12/1

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት “የቅዱስ ጴጥሮስ ተተኪ” ናቸው? 8/1

ሰለሞን ከሊባኖስ እንጨት ያስመጣው ለምንድን ነው? 2/1

ሰይጣን በእባብ የተጠቀመው ለምንድን ነው? 1/1

“ቀይ ማግ፣” 12/1

ቁማር፣ 3/1

ቃርሚያ፣ 2/1

ቄሳር የሚለው መጠሪያ ምን ያመለክታል? 7/1

በርባን፣ 4/1

በቤተ መቅደስ ለሚከናወነው አገልግሎት ገንዘብ ይገኝ የነበረው እንዴት ነው? 11/1

በቤተ መቅደስ ውስጥ የነበሩ ገንዘብ መንዛሪዎች፣ 10/1

በእስራኤል፣ በበጋ ወቅቶች ውኃ ማግኘት፣ 1/1

በጥንታዊ ማኅተሞች ላይ ያሉ ስሞች፣ 5/1

ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢኖሩም ጸንቷል (ሳሙኤል)፣ 1/1

ታማኝ ክርስቲያኖች በሙሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? 6/1

ትልቅ ቦታ ለሚሰጠው ቀን ተዘጋጅተሃል? 2/1

ትርጉም ያለው ሕይወት መምራት፣ 7/1

ትንቢትን መተርጎም የሚችለው ማን ነው? 12/1

ናቡከደነፆር ያከናወናቸው የግንባታ ፕሮጀክቶች፣ 11/1

አምላኩ አጽናንቶታል (ኤልያስ)፣ 7/1

“አምናለሁ” (ማርታ)፣ 4/1

አርማጌዶን ምንድን ነው? 9/1

አብራም ይኖርበት የነበረው ቤት፣ 1/1

አብርሃም ግመሎች ነበሩት? 6/15

ኢየሩሳሌም የጠፋችው መቼ ነው? 10/1, 11/1

ኢየሱስ በተገደለበት መንገድ የሚያስቀጣው ምን ዓይነት ወንጀል ነው? 4/1

ኢዩ ንጹሑን አምልኮ ደግፏል፣ 11/15

ኤደን ገነት፣ 1/1

እንደ አቅም መኖር፣ 6/1

እውነተኛውን ሃይማኖት ለይቶ ማወቅ፣ 8/1

“እጅግ የበዙ ሴቶች” (መክ 2:8 የ1954 ትርጉም)፣ 3/15

“ከቄሳር ቤተሰብ የሆኑት” (ፊልጵ 4:22)፣ 3/1

ዓለምን እየገዛ ያለው ማን ነው? 9/1

የመልካሚቱ ምድር ‘ሰባት ምርቶች፣’ 9/1

የመታደስ በዓል (ዮሐ 10:22)፣ 9/1

“የመንግሥቱ ምሥራች፣” 3/1

የምሥራቅ እስያ ሰው በጥንቷ ጣሊያን፣ 1/1

የሞቱ ሰዎች ተስፋ፣ 6/1

የተፈጥሮ አደጋዎች—የአምላክ ቁጣ ናቸው? 12/1

የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? 7/1

የአምላክ መንግሥት በሰዎች ልብ ውስጥ ያለ ሁኔታ ነው? 3/1

የአይሁድ ሃይማኖታዊ መሪዎች ተራውን ሕዝብ የሚመለከቱት እንዴት ነበር? 7/1

የወይራ ዛፍ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ለምንድን ነው? 10/1

የዋርሳነት ግዴታ፣ 3/1

የጨቅላ ሕፃናት ጥምቀት፣ 10/1

ድህነት የሚወገደው እንዴት ነው? 6/1

ገሃነም እሳታማ ማሠቃያ ስፍራ ነው? 4/1

ገንዘብ (በጥንት ዘመን)፣ 5/1

“ጥቅልሎቹን በተለይም ብራናዎቹን አምጣልኝ፣” 6/15

ጴጥሮስ በቆዳ ፋቂው ቤት ማረፉ፣ 6/1

የይሖዋ ምሥክሮች

ለመደሰት የሚያበቃ ምክንያት (ድርጅት)፣ 3/15

ለስማቸው ጥብቅና ቆሙ (ሩሲያ)፣ 5/1

ቀለል ባለ እንግሊዝኛ የተዘጋጀ እትም (መጠበቂያ ግንብ መጽሔት)፣ 7/15

በሩሲያ የሚካሄዱ የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 3/1

በዓመታዊው የአገልግሎት ሪፖርት ላይ የሚወጡ አኃዞች፣ 8/15

“አክብሮት ሊቸረው የሚገባ የተቃውሞ ድምፅ” (ናዚ ጀርመን)፣ 10/1

ከ . . . የተላከ ደብዳቤ፣ 3/1, 6/1, 9/1, 12/1

ዓመታዊ ስብሰባ፣ 8/15

‘የልግስና ስጦታ ለመስጠት የሚያስችል መብት’ (መዋጮዎች)፣ 11/15

የሕክምና እርዳታ ይቀበላሉ? 2/1

“የአምላክ መንግሥት ይምጣ!” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 6/1

የጊልያድ ምረቃ፣ 2/1, 8/1

የፍርድ ቤት ክርክሩ በድል ተቋጨ! (ሩሲያ)፣ 7/15

የጥናት ርዕሶች

ሁሉም ሰው የሚያስፈልገው ምሥራች፣ 6/15

ለይሖዋ የምናቀርበውን አገልግሎት በቁም ነገር ተመልከቱት፣ 4/15

ሕይወትንና ሰላምን እንድታገኙ እንደ መንፈስ ፈቃድ ተመላለሱ፣ 11/15

መሲሑን አገኙት! 8/15

መንፈስ ቅዱስ ማንኛውንም መከራ ለማሸነፍ ኃይል ይሰጠናል፣ 1/15

መንፈስ ቅዱስ በፍጥረት ሥራ ላይ የነበረው ድርሻ! 2/15

መንፈስ ቅዱስ ፈተናዎችን ለመወጣትና የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ለማሸነፍ ኃይል ይሰጠናል፣ 1/15

መጨረሻው በቀረበ መጠን በይሖዋ ታመኑ፣ 3/15

ሩጫውን በጽናት ሩጡ፣ 9/15

“ሽልማቱን እንድታገኙ . . . ሩጡ፣” 9/15

በሕይወትህ ውስጥ ከሁሉ የላቀውን ቦታ የምትሰጠው ለማን ነው? 5/15

‘በመካከላችሁ በትጋት እየሠሩ ያሉትን አክብሯቸው፣’ 6/15

በሙሉ ልብህ ጽድቅን ውደድ፣ 2/15

“በራስህ ማስተዋል አትደገፍ፣” 11/15

በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ፣ 8/15

በአምላክ መንፈስ መመራት—በመጀመሪያው መቶ ዘመንና በዛሬው ጊዜ፣ 12/15

በአምላክ መንፈስ መመራት ያለብን ለምንድን ነው? 12/15

በአምላክ መንፈስ የተመሩ በጥንት ዘመን የነበሩ ታማኝ አገልጋዮች፣ 12/15

“በአደራ የተሰጣችሁን የአምላክ መንጋ ጠብቁ፣” 6/15

በዚህ ክፉ ዓለም ውስጥ “ጊዜያዊ ነዋሪ” ሆኖ መኖር፣ 11/15

በይሖዋ ሙሉ በሙሉ መታመን የደኅንነት ስሜት እንዲያድርብን ያደርጋል፣ 5/15

ነጠላነታችሁን በጥበብ ተጠቀሙበት፣ 1/15

ነጠላነትንና ትዳርን አስመልክቶ የተሰጠ ጥበብ ያዘለ ምክር፣ 10/15

አምላክ ለእኛ ያለውን ፍቅር አሳይቷል፣ 6/15

አምላክን የሚያስከብር ውሳኔ አድርጉ፣ 4/15

እንደ ኤርምያስ በንቃት ተጠባበቁ፣ 3/15

ክርስቲያን ቤተሰቦች ‘ነቅታችሁ ኑሩ፣’ 5/15

ክርስቲያን ቤተሰቦች “ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ፣” 5/15

ወንድሞች ለኃላፊነት እንዲጣጣሩ አሠልጥኗቸው፣ 11/15

ወንዶች መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ እርዷቸው፣ 11/15

ወደ አምላክ እረፍት ገብተሃል? 7/15

ዓመፅን ትጠላለህ? 2/15

ዝግጁ ሁኑ! 3/15

የመሲሑን መምጣት ይጠባበቁ ነበር፣ 8/15

“የመንፈስ ፍሬ” አምላክን ያስከብራል፣ 4/15

“የመጽናናት ሁሉ አምላክ” በሆነው በይሖዋ ታመኑ፣ 10/15

የምትመርጡት መዝናኛ ጠቃሚ ነው? 10/15

የአምላክ መንፈስ እንዲመራችሁ ትፈቅዳላችሁ? 4/15

የአምላክ እረፍት ምንድን ነው? 7/15

‘የአምላክ ጥበብ እንዴት ጥልቅ ነው!’ (ሮም 11)፣ 5/15

የአምላክን ሞገስ ማግኘት ወደ ዘላለም ሕይወት ይመራል፣ 2/15

የዓለምን መንፈስ ሳይሆን የአምላክን መንፈስ ተቀበሉ፣ 3/15

‘የይሖዋን ስም መጠጊያችሁ አድርጉት፣’ 1/15

የይሖዋን ግልጽ ማስጠንቀቂያዎች ሰምተህ እርምጃ ትወስዳለህ? 7/15

የይሖዋን ፍቅራዊ አመራር ትከተላለህ? 7/15

‘ያዘኑትን አጽናኑ፣’ 10/15

ይሖዋ—“ሰላም የሚሰጠው አምላክ፣” 8/15

ይሖዋ ያውቃችኋል? 9/15

ይሖዋን ድርሻህ አድርገኸዋል? 9/15

ድርሻዬ ይሖዋ ነው፣ 9/15

ጋብቻን ከአምላክ እንደተገኘ ስጦታ በመቁጠር አክብሩት፣ 1/15

ጥሩ አርዓያም የማስጠንቀቂያ ምሳሌም ሊሆነን የሚችል ሰው፣ 12/15

ይሖዋ

ለምድር ያለው ዓላማ፣ 4/1

ልጆች ምን መማር ይኖርባቸዋል? 8/1

ሕጎች የሚጠቅሙን እንዴት ነው? 11/1

በእርግጥ ስለ አንተ ያስባል? 1/1

አምላክ ማን ነው? 2/1

አምስት ውሸቶች ተጋለጡ! 10/1

አንድ የተወሰነ መኖሪያ አለው? 8/1

አንድን ዘር ከሌላው አስበልጦ ይመለከታል? 7/1

አዳምና ሔዋን እንደሚሳሳቱ ያውቅ ነበር? 1/1

አጽናፈ ዓለም የሚተዳደርበት ሕግ፣ 7/1

እስራኤላውያንን ድርጭት የመገባቸው ለምንድን ነው? 9/1

ከአምላክ ቃል መማር ያለብን ለምንድን ነው? 1/1

ክፋትና መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? 5/1

ወደ አምላክ ቅረብ፣ 1/1, 2/1, 3/1, 4/1, 5/1, 6/1, 7/1, 8/1, 9/1, 10/1, 11/1, 12/1

የአምላክ ስም በሸለቆ ውስጥ (ስዊዘርላንድ)፣ 1/15

ዲያብሎስን የፈጠረው አምላክ ነው? 3/1

ድርጅት አለው? 6/1