የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ
የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ
በመንፈስ መሪነት የተጻፉት የዳንኤልና የዮሐንስ ዘገባዎች በምድር ላይ የሚነሱትን ስምንት ነገሥታት ወይም ሰብዓዊ አገዛዞች ለይተን እንድናውቅ ብቻ ሳይሆን እነዚህ ነገሥታት የሚነሱበትን ቅደም ተከተል ማስተዋል እንድንችልም ይረዱናል። ይሁንና የእነዚህን ትንቢቶች ሚስጥር መረዳት የምንችለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘውን የመጀመሪያ ትንቢት ማስተዋል ከቻልን ብቻ ነው።
ሉቃስ 4:5, 6) ይሁን እንጂ በአምላክ ሕዝቦች ይኸውም በእስራኤል ብሔርም ሆነ በቅቡዓን ክርስቲያኖች ጉባኤ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደሩት ሰብዓዊ መንግሥታት በጣም ጥቂት ናቸው። ከዚህ አንጻር ዳንኤልና ዮሐንስ በተመለከቷቸው ራእዮች ላይ የተጠቀሱት ኃያላን መንግሥታት ስምንት ብቻ ናቸው።
በታሪክ ዘመናት ሁሉ ሰይጣን በተለያዩ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ወይም መንግሥታት አማካኝነት ዘሩን ሲያደራጅ ቆይቷል። ([በገጽ 12 እና 13 ላይ የሚገኝ ሰንጠረዥ/ሥዕል]
(መልክ ባለው መንገድ የተቀናበረውን ለማየት ጽሑፉን ተመልከት)
በዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ
የሚገኙ ትንቢቶች የሚገኙ ትንቢቶች
1. ግብፅ
2. አሦር
3. ባቢሎን
4. ሜዶ ፋርስ
5. ግሪክ
6. ሮም
7. ብሪታንያና
ዩናይትድ ስቴትስ *
8. የመንግሥታት ቃል ኪዳን ማኅበርና
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት *
የአምላክ ሕዝብ
2000 ዓ.ዓ.
አብርሃም
1500
የእስራኤል ብሔር
1000
ዳንኤል 500
ዓ.ዓ./ዓ.ም.
ዮሐንስ
የአምላክ እስራኤል 500
1000
1500
2000 ዓ.ም.
[የግርጌ ማስታወሻዎች]
[ሥዕሎች]
ግዙፉ ምስል (ዳን. 2:31-45)
ከባሕር የወጡት አራት አራዊት (ዳን. 7:3-8, 17, 25)
አውራው በግና ፍየሉ (ዳን. ምዕ. 8)
ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ (ራእይ 13:1-10, 16-18)
ሁለት ቀንዶች ያሉት አውሬ፣ የአውሬው ምስል እንዲፈጠር ያስተባብራል (ራእይ 13:11-15)
[የሥዕል ምንጭ]
Photo credits: Egypt and Rome: Photograph taken by courtesy of the British Museum; Medo-Persia: Musée du Louvre, Paris