የ2012 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ
ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት
መጽሐፍ ቅዱስ
- ለታዳጊ ወጣቶች፣ 1/1, 4/1, 7/1, 10/1
- ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይተነብያል? 1/1
- ስዋሂሊ፣ 9/1
- በአጉል እምነት ላይ የተመሠረተ አጠቃቀም፣ 12/15
- ከሌሎች ይለያል፣ 6/1
- የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል፣ 1/1, 2/1, 4/1, 5/1, 7/1, 8/1, 10/1, 11/1
- የከቨርዴል የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 6/1
ኢየሱስ ክርስቶስ
- “ሁለት ኪሎ ሜትር አብረኸው ሂድ” ሲባል ምን ማለት ነው? (ማቴ 5:41)፣ 4/1
- ስለ ፖለቲካ ያለው አመለካከት፣ 5/1
- ንጉሥ የሆነው መቼ ነው? 8/1
- የተገደለበት መንገድ አይሁዶችን አሰናከለ፣ 5/1
- ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው? 4/1
- ከኢየሱስ አጠገብ የተሰቀሉት ወንጀለኞች፣ 2/1
- “ኮከቡን” የላከው ማነው? 4/1
- የአዋልድ ወንጌሎች፣ 4/1
- የኢየሱስን ሞት መታሰቢያ ማክበር ያለብን እንዴት ነው? 3/1
- ጥያቄዎቻችንና መልሶቻቸው፣ 4/1
ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት
- ልጆቻችሁን አስተምሩ፣ 3/1, 6/1, 9/1, 12/1
- መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ፣ 2/1, 5/1, 8/1, 11/1
- ምክር የምትሰጠው እንዴት ነው? 3/15
- በመጀመሪያው መቶ ዘመን የነበሩ ክርስቲያኖች በፖለቲካዊ ጉዳዮች ውስጥ ይሳተፉ ነበር? 5/1
- በጉርምስና ዕድሜ የሚገኝ ልጃችሁ እምነታችሁን ቢጠራጠር፣ 2/1
- ‘ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ፣’ 5/15
- ክርስቲያኖች የሚጠመቁት ለምንድን ነው? 4/1
- ዕዳ፣ 11/1
- የብልግና ምስሎችን መመልከት ሊያስወግድ ይችላል? 3/15
- የነጠላነት ስጦታ፣ 11/15
- በታማኝነት አብሮ ለመኖር የሚፈጸም ውል፣ 12/15
- የጥናት ጊዜን ይበልጥ አስደሳችና ውጤታማ ማድረግ፣ 1/15
- ደስተኛ ለመሆን የግድ ማግባት ያስፈልጋል? 10/1
- ደግነት፣ 9/1
- “ጥበብ ያለበትን መመሪያ” መሻት፣ 6/15
የሕይወት ታሪኮች
- ለሰባ ዓመታት የአንድን አይሁዳዊ ልብስ ዘርፍ መያዝ (ሌነርድ ስሚዝ)፣ 4/15
- ለ60 ዓመታት የዘለቀ ጓደኝነት (ሎውል ተርነር፣ ዊሊያም ካስተን፣ ሪቻርድ ኬልሲ፣ ሬመን ቴምፕልተን)፣ 10/15
- “በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ” (ሎይስ ዲደር)፣ 3/15
- በዕድሜ ከሚበልጡኝ ጋር እቀራረብ ነበር (ኤልቫ ጄርዲ)፣ 5/15
- እውነተኛ ነፃነት አገኘሁ! (ማርዪያ ኪሊን)፣ 12/1
- ከቅዱስ አገልግሎታችን የተማርነው “ሚስጥር” (ኦሊቪዬ ራንድሪአሞራ)፣ 6/15
- የማመልከውን አምላክ ማወቅ ቻልኩ (ምሪዬታ ባኩድዮ)፣ 9/1
- የአምላክ ቃል ያለው ኃይል የሂንዱ እምነት በሚከተል ቤተሰብ ውስጥ (ናሊኒ ጎቪንድሳሚ)፣ 10/1
- ይሖዋ ዓይኔን አበራልኝ (ፕትሪስ ኦዬካ)፣ 6/1
- ይሖዋ ፈቃዱን እንዳደርግ አስተምሮኛል (ማክስ ሎይድ)፣ 7/15
የተለያዩ ርዕሶች
- ሃይማኖትና ፖለቲካ፣ 5/1
- ሃይማኖቶች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል? 5/1
- ለማያያዣነት የሚያገለግለው ቅጥራን፣ 7/1
- “ለማይታወቅ አምላክ” የቆመ መሠዊያ፣ 3/1
- ለዘላለም መኖር ይቻላል? 10/1
- መናፍስታዊ ድርጊት፣ 3/1
- መንፈሳዊ ፍጥረታት ተጽዕኖ ያሳድሩብናል? 7/1
- ሙስና የሚወገድበት ጊዜ ይመጣል? 10/1
- ሙዚቀኞች፣ የሙዚቃ መሣሪያዎች (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 2/1
- ምድር ትጠፋ ይሆን? 2/1
- “ምግባረ መልካም ሴት” (ሩት)፣ 10/1
- ሥላሴ፣ 3/1
- ሽሎችን ማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ፣ 12/15
- ቀረጥ ሰብሳቢዎች (በመጀመሪያው መቶ ዘመን)፣ 3/1
- ቅናት፣ 2/15
- በሊቀ ካህኑ የደረት ኪስ ላይ የነበሩት ድንጋዮች፣ 8/1
- በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበረው ወረቀት፣ 7/1
- በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩ ቀለሞችና ጨርቆች፣ 3/1
- በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን የነበሩት ብዕርና ቀለም፣ 11/1
- በኢየሱስ ዘመን፣ ቀብር ላይ እምቢልታ ይነፋ ነበር? 2/1
- በወንጌል ዘገባዎች ውስጥ የተጠቀሰው ሐና፣ 4/1
- በጥንት ዘመን የነበሩ መዋቢያዎች፣ 12/1
- በጥንት ዘመን ደብዳቤዎች ይላኩ የነበረው እንዴት ነው? 9/1
- ቤተሰቡን ጠብቋል፣ ተንከባክቧል፣ ኃላፊነቱን ተወጥቷል (ዮሴፍ)፣ 4/1
- ተሰሎንቄ፣ 6/1
- ተአምራት፣ 8/1
- ትንባሆ፣ 8/1
- ናታን ለንጹሕ አምልኮ ጥብቅና የቆመ፣ 2/15
- አርማጌዶን፣ 2/1
- አብርሃም፣ 1/1
- አንዳንዶች ገናን የማያከብሩት ለምንድን ነው? 12/1
- አንግሎ አሜሪካ ሰባተኛው የዓለም ኃይል የሆነው መቼ ነው? 6/15
- እምነት ማዳበር ራስን ማታለል ነው? 11/1
- እረኛው (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 11/1
- ከራሷ በላይ ለሕዝቧ የተቆረቆረች ጠቢብና ደፋር ሴት (አስቴር)፣ 1/1
- ከአሁን ቀደም በሌላ አካል ኖረህ እንደነበረ ታምናለህ? 12/1
- ከገና በዓል የተሻለ ነገር፣ 12/1
- ክርስቲያኖች ከ70 ዓ.ም. በፊት ከይሁዳ ሸሽተው ወጥተዋል? 10/1
- ወይንን ለመድኃኒትነት መጠቀም፣ 8/1
- “ወደምትሄጂበት እሄዳለሁ” (ሩት)፣ 7/1
- ዓሣ አጥማጁ (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 8/1
- የመተማመን ስሜትን መልሶ ማጎልበት (ምንዝር ከተፈጸመ በኋላ)፣ 5/1
- የመጀመሪያ አመለካከት፣ 3/1
- የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ፣ 6/15
- “የነቢያት ልጆች፣” 10/1
- የንግድ ልውውጥ በጥንቷ እስራኤል፣ 9/1
- የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች ሞት “ውድ” ነው፣ 5/15
- የአይሁዳውያን የትውልድ ሐረግ መዝገብ፣ 6/1
- የእምነት ባልንጀራችንን ብቻ ማግባት ያለብን ለምንድን ነው? 7/1
- የእውነተኛው ክርስትና መለያዎች፣ 3/1
- የወደፊት ሕይወትን ስኬታማ ማድረግ፣ 5/1
- ‘የድካማችሁን ዋጋ ታገኛላችሁ’ (አሳ)፣ 8/15
- የገቢ መቀነስ፣ 6/1
- የጠፋው አንድ የብር ሳንቲም፣ 12/1
- የፍርድ ቀን፣ 9/1
- ‘የፍርድ ወንበር’ (ሥራ 18:12)፣ 5/1
- ገበሬው (በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን)፣ 5/1
- ጠረክሲስ (የአስቴር ባል)፣ 1/1
- ጡብ በጥንቷ ግብፅ፣ 1/1
- ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ? 8/1
- ጨው ጣዕሙን ሊያጣ ይችላል? (ማቴ 5:13)፣ 12/1
- ጳውሎስ የሠራቸው ድንኳኖች፣ 11/1
- “ፈጽሞ የማይቻል!” ምን ማለት ነው? 6/1
የይሖዋ ምሥክሮች
- “ልብህን ጠብቅ!” የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/1
- “ሕልሜ እውን ሆኗል” (አቅኚነት)፣ 7/15
- ‘መስበክ የምችለው እንዴት ነው?’ (ሽባ የሆነች)፣ 1/15
- ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ብራዚል፣ 10/15
- ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኢኳዶር፣ 7/15
- ሴቶች አገልጋይ መሆን ይችላሉ? 9/1
- ቀለል ባለ ቋንቋ የተዘጋጀ እትም (መጠበቂያ ግንብ)፣ 12/15
- “በቀላሉ ዓይን ውስጥ እንድገባ አደረገኝ” (ዶውን ሞባይል)፣ 2/15
- ቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች፣ 9/15
- “ታሪክ አይዋሽም” (ኢስቶኒያ)፣ 12/1
- ‘እስከ ዛሬ ተሰምቶ የማያውቅ ግሩም መልእክት’ (የካናዳ ሬዲዮ)፣ 11/15
- ከ . . . የተላከ ደብዳቤ፣ 3/1, 6/1, 9/1, 12/1
- ‘ከሕፃናት አፍ’ (ሩሲያ፣ አውስትራሊያ)፣ 10/15
- ከቤት ወደ ቤት መስበክ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? 6/1
- ኮልፖርተሮች፣ 5/15
- ውድ የሆኑ ቅርሶቻችንን ጠብቆ ማቆየት፣ 1/15
- ዓመታዊ ስብሰባ፣ 8/15
- የአምላክን ቃል በድፍረት አውጀዋል! 2/15
- የአውሮፓ ፍርድ ቤት በወታደራዊ አገልግሎት ለመካፈል ሕሊናቸው የማይፈቅድላቸውን ሰዎች መብት አስከበረ (ቫሃን ባያትያን)፣ 11/1
- የእነሱ ትርፍ የሌሎችን ጉድለት ሸፈነ (መዋጮ)፣ 11/15
- የዘመናችን አዝቴኮች፣ 3/1
- የጊልያድ ምረቃ፣ 2/1, 8/1
- የጥናት እትም (መጠበቂያ ግንብ)፣ 1/15
- ደግነት—ለተመረረ ሰው ፍቱን መድኃኒት! 6/15
- ድንበር ያልበገረው አንድነት (ፖርቱጋል፣ ስፔን፣ ፈረንሳይ)፣ 1/1
- “ፎቶ ልታነሳን ትችላለህ?” (ሜክሲኮ)፣ 3/15
- ፒልግሪሞች፣ 8/15
የጥናት ርዕሶች
- “ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ፣” 8/15
- ለመላው የሰው ዘር ጥቅም የሚያስገኙ ንጉሣዊ ካህናት፣ 1/15
- ለሺህ ዓመትና ከዚያም በኋላ የሚዘልቅ ሰላም! 9/15
- ለይሖዋ የሙሉ ነፍስ መሥዋዕት ማቅረብ፣ 1/15
- ራሳችሁን ዝቅ አድርጋችሁ የመመልከት መንፈስ አዳብሩ፣ 11/15
- ሰዎች ‘ከእንቅልፋቸው እንዲነቁ’ እርዷቸው፣ 3/15
- ‘ቀኑንም ሆነ ሰዓቱን አታውቁም፣’ 9/15
- ቃላችሁ “አዎ” ከሆነ አዎ ይሁን፣ 10/15
- በሃይማኖት በተከፋፈለ ቤት ውስጥ ደስታን ጠብቆ መኖር ይቻላል፣ 2/15
- በሕይወታችሁ ውስጥ እውነተኛ ስኬት አግኙ፣ 12/15
- “በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ተናገሩ፣” 6/15
- በተስፋችን ደስ ይበለን፣ 3/15
- ‘በኋላችሁ ያሉትን ነገሮች’ አትመልከቱ፣ 3/15
- በእውነተኛው አምልኮ አንድ የሆኑ “ጊዜያዊ ነዋሪዎች፣” 12/15
- በዛሬው ጊዜ የሚያጋጥሙንን መከራዎች በድፍረት መቋቋም፣ 10/15
- በጉባኤያችሁ ውስጥ ጥሩ መንፈስ እንዲሰፍን አድርጉ፣ 2/15
- ትዳራችሁን ለመታደግ የተቻላችሁን ሁሉ አድርጉ፣ 5/15
- ነቅቶ ስለመጠበቅ ከኢየሱስ ሐዋርያት ተማሩ፣ 1/15
- ነቅቶ በመጠበቅ ረገድ የኢየሱስን ምሳሌ ተከተሉ፣ 2/15
- አምላክን በመታዘዝ በመሐላ ከገባው ቃል ተጠቃሚ ሁኑ፣ 10/15
- አኗኗራችሁ የአምላክ መንግሥት ዜጋ መሆናችሁን የሚያሳይ ይሁን! 8/15
- ኢየሱስ በትሕትና ረገድ አርዓያ ትቷል፣ 11/15
- እምነት የሚጣልበት መጋቢዎች ናችሁ! 12/15
- እርስ በርስ በነፃ ይቅር ተባባሉ፣ 11/15
- እውነተኛ ክርስቲያኖች ለአምላክ ቃል አክብሮት አላቸው፣ 1/15
- ከአምላክ ላገኛችሁት የጋብቻ ስጦታ ልባዊ አድናቆት አላችሁ? 5/15
- ‘ከእውነት መሠረታዊ ገጽታዎች’ ትምህርት ማግኘት፣ 1/15
- ከዲያብሎስ ወጥመዶች ተጠንቀቁ! 8/15
- ክህደት ጊዜያችንን ለይቶ የሚያሳውቅ የምልክቱ ገጽታ! 4/15
- ‘ወልድ አብን ለመግለጥ ፈቃደኛ ነው’፣ 4/15
- “የሚያሸብረኝ ማን ነው?” 7/15
- የምታሳዩት መንፈስ ምን ዓይነት ነው? 10/15
- የነፃነት አምላክ የሆነውን ይሖዋን አገልግሉ፣ 7/15
- የይሖዋ ይቅር ባይነት ለአንተ ምን ትርጉም አለው? 11/15
- የይሖዋን አገልግሎት ማስቀደም ያለብን ለምንድን ነው? 6/15
- የይሖዋን ክብር እያንጸባረቃችሁ ነው? 5/15
- ‘የጊዜና የወቅት’ አምላክ በሆነው በይሖዋ ታመኑ፣ 5/15
- የጥድፊያ ስሜታችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ፣ 3/15
- ይህ ዓለም ወደ ፍጻሜው የሚመጣው እንዴት ነው? 9/15
- ይሖዋ ሕዝቡን እንዴት እንደሚያድን ያውቃል፣ 4/15
- ይሖዋ መዳን እንድናገኝ ይጠብቀናል፣ 4/15
- ይሖዋ ‘ሚስጥር ገላጭ ነው፣’ 6/15
- ይሖዋ “በቅርብ ጊዜ ውስጥ ሊፈጸሙ የሚገባቸውን ነገሮች” ይገልጣል፣ 6/15
- ይሖዋ ቤተሰቡን ይሰበስባል፣ 7/15
- ይሖዋ ወደ እውነተኛው ነፃነት ይምራችሁ! 7/15
- ይሖዋ ደስተኛ የሆኑ ሕዝቦቹን ይሰበስባል፣ 9/15
- ይሖዋና ኢየሱስ ካሳዩት ትዕግሥት ትምህርት ማግኘት፣ 9/15
- ይሖዋን በፍጹም ልባችሁ ማገልገላችሁን ቀጥሉ፣ 4/15
- “ደፋርና ብርቱ ሁን፣” 2/15
- “ጊዜያዊ ነዋሪዎች” እንደመሆናችን መጠን አቋማችንን ጠብቀን መኖር፣ 12/15
- ጸንታችሁ በመቆም የሰይጣንን ወጥመዶች ተቋቋሙ! 8/15
- “ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ፣” 11/15
ይሖዋ
- ድርጅት ያስፈለገው ለምንድን ነው? 2/1
- ለሴቶች ያስባል? 9/1
- ሰዎችን በገሃነመ እሳት ያቃጥላል? 10/1
- ስሙን መጠቀም ያስፈለገው ለምንድን ነው? 6/1
- አምላክን ምን መጠየቅ ትፈልጋለህ? 11/1
- አባት ሆይ፣ 7/1
- አብርሃም ልጁን መሥዋዕት እንዲያደርግ የተጠየቀው ለምንድን ነው? 1/1
- ኢየሱስ ወደ ምድር የተላከው ለምንድን ነበር? 12/1
- ወደ አምላክ ቅረብ፣ 1/1, 2/1, 3/1, 4/1, 5/1, 6/1, 7/1, 8/1, 9/1, 10/1, 11/1, 12/1
- ዓለም አቀፋዊ መንግሥት ያቋቁማል? 11/1
- ጸሎት ሰሚ፣ 7/1