የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ አጫውት የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት መጽሐፍ ቅዱስ ሉቃስ ትክክለኛ ታሪክ ጸሐፊ ነው? 1/1 ሲሪያክ ፐሺታ፣ 9/1 በመካከለኛው ዘመን በስፔን፣ 3/1 በእርግጥ የአምላክ ቃል ነው? 2/1 የተጻፈው እንዴት ነው? 2/1 መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ሕይወቴ በራሴ ላይ ብቻ ያተኮረ ነበር (ክሪስቶፍ ባወር)፣ 10/1 መሣሪያዬ ምንጊዜም ከእኔ አይለይም ነበር (አኑንሲያቶ ሉጋራ)፣ 7/1 ምድር ገነት እንደምትሆን ማወቄ ሕይወቴን ለወጠው! (ኢቫርስ ቪጉሊስ)፣ 2/1 ከፍትሕ መዛባትና ከዓመፅ ጋር የራሴን ትግል አደርግ ነበር (አንትዋን ቱማ)፣ 8/1 ይሖዋ አልረሳኝም (ሱሳና ኡዲኧስ)፣ 1/1 ጥያቄዎቼን በሙሉ የመለሱልኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው! (ኢሶሊና ላሜላ)፣ 4/1 ኢየሱስ ክርስቶስ ሊያመልጥህ የማይገባ ልዩ በዓል (የመታሰቢያው በዓል)፣ 3/1 በአሁኑ ጊዜ ምን እያደረገ ነው? 4/1 ወደፊት ምን ያደርጋል? 4/1 የሞቱ ሰዎችን አስነስቷል? ለምን? 11/1 የኢየሱስ ሞት የሚጠቅመን እንዴት ነው? 3/1 የኢየሱስን ሞት ማሰብ የሚኖርብን እንዴት ነው? 3/1 ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት ‘ለመልካም ሥራ እየተጣጣርክ’ ነው? 9/15 ሐሳብህን መቀየር ይኖርብህ ይሆን? 12/15 መጸለይ እንዳለብህ ይሰማሃል? 4/1 ‘በተገቢው ጊዜ ምግብ’ እያገኘህ ነው? 8/15 በፈቃደኝነት መስጠት፣ 12/15 ‘ተመልሰህ ወንድሞችህን አበርታ፣’ 8/15 ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ የእምነት አጋሮቻችንን መርዳት፣ 6/15 “አዎ ሆኖ እያለ አይደለም”? 3/15 እድገት ለማድረግ “የእግርህን ጐዳና አስተካክል፣” 6/15 የማያምኑ ዘመዶች፣ 3/15 የቤተሰብ አምልኮ፣ 3/15 ‘የእኔ ምግብ የአምላክን ፈቃድ መፈጸም ነው፣’ 5/15 ፈታኝ ስሜቶችን ማሸነፍ፣ 4/1 የሕይወት ታሪኮች በመንግሥቱ አገልግሎት ያሳለፍኩት ሕይወት (ሚልድረድ ኦልሰን)፣ 10/15 አምላክን በማገልገል ያሳለፍኩት አስደሳች ሕይወት (ፒተር ካርቤሎ)፣ 9/1 አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ (ጌሪት ሎሽ)፣ 7/15 ከድክመቴ ጥንካሬ ማግኘት (ማይቴ ሞርላንስ)፣ 3/1 የሙሉ ጊዜ አገልግሎት የከፈተልኝ ግሩም አጋጣሚዎች (ሮበርት ዎለን)፣ 4/15 የይሖዋ እርዳታ ፈጽሞ አልተለየኝም (ኬነዝ ሊትል)፣ 5/15 የተለያዩ ርዕሶች ሃይማኖትን መቀላቀል፣ 3/1 ሐምራዊ ቀለም፣ 4/1 ለልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት—እንዴት? 7/1 ለቤተ መቅደሱ የሚደረገው መዋጮ፣ 1/1 ለእስራኤላውያን የተሰጠው ሕግ ፍትሐዊ ነበር? 9/1 ልብስን መቅደድ፣ 4/15 መላእክት፣ 9/1 መጸለይ ያለብን ለምን እና እንዴት ነው? 7/1 ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል? 6/1 ምድር የተፈጠረችበት ዓላማ፣ 6/1 ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ ነው? 1/1 “ሰውን ጠቢብ አእምሮው ከቍጣ ያዘገየዋል፣” 12/1 ስለ ወደፊቱ ጊዜ ማወቅ የሚችል አለ? 5/1 በ16ኛው መቶ ዘመን የነበሩ ሦስት እውነት ፈላጊዎች፣ 6/1 በሰራፕታ የነበረችው መበለት፣ 2/15 በሮማውያን ዘመን የባሮች ሕይወት፣ 4/1 በቀድሞ ዘመን የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው? 6/1 በቤተ መቅደሱ የሚቀርቡ መሥዋዕቶች፣ 2/1 በእርግጥ ሰይጣን አለ? 11/1 በጥንት ዘመን ዓሣ እንዳይበላሽ ለመከላከል የሚሠራበት ዘዴ፣ 7/1 በጥንት ጊዜ ለጦርነት ጥቅም ላይ የሚውለው ወንጭፍ፣ 5/1 ቲምጋድ—የተቀበረው ከተማ፣ 12/1 ቶማስ ኤምለን (ምሁር)፣ 4/1 እሬት፣ 2/1 ‘እንዴት ይህን ክፉ ድርጊት እፈጽማለሁ?’ (ዮሴፍ)፣ 11/1 እውነተኛ ሃይማኖት፣ 8/1 ዓለምን የቀየረው ጦርነት (አንደኛው የዓለም ጦርነት)፣ 2/1 ወንጀለኞች በሚገደሉበት ጊዜ እግራቸው የሚሰበረው ለምን ነበር? 5/1 የሐዘንን ሰይፍ ተቋቁማለች (ማርያም)፣ 5/1 የሕይወት ዳቦ፣ 6/1 የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ፣ 1/1 የሰው ልጆች ምድርን ለዘለቄታው ያጠፏት ይሆን? 9/1 የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? 10/1, 11/1 የአምላክ መንግሥት አንተን የሚጠቅምህ እንዴት ነው? 10/1 የአምላክ መንግሥት እንዲመጣ የምንጸልየው ለምንድን ነው? 10/1 የጥንት መርከብ ሠሪዎች፣ መርከቦች ውኃ እንዳይገባባቸው የሚያደርጉት እንዴት ነበር? 7/1 “ያየሁትን ሕልም ልንገራችሁ አድምጡኝ” (ዮሴፍ)፣ 8/1 ይህን ዓለም እየገዛ ያለው ማን ነው? 5/1 ገና፣ 12/1 ገንዘብ መበደር ይኖርብኛል? 12/1 ግፍ በበዛበት ዘመን ጸንቶ ኖሯል (ኤልያስ)፣ 2/1 ጥሩ ሰዎች መጥፎ ነገሮች የሚደርሱባቸው ለምንድን ነው? 7/1 የአንባቢያን ጥያቄዎች ሁለቱ ምሥክሮች እነማን ናቸው? (ራእይ 11:3-12)፣ 11/15 ራሔል ያለቀሰችው ስለ ልጆቿ ነበር? (ኤር. 31:15)፣ 12/15 ሽማግሌዎችና አገልጋዮች የሚሾሙት እንዴት ነው? 11/15 በምድራዊ ትንሣኤ “አያገቡም እንዲሁም አይዳሩም”? (ሉቃስ 20:34-36)፣ 8/15 አስከሬን ማቃጠል ተገቢ ነው? 6/15 አይሁዳውያን መሲሑን “ይጠባበቁ” ነበር? (ሉቃስ 3:15)፣ 2/15 ይሖዋ አንድ ክርስቲያን እንዲራብ ይፈቅዳል? (መዝ. 37:25፤ ማቴ. 6:33)፣ 9/15 የይሖዋ ምሥክሮች መቶ ዓመት ያስቆጠረ የእምነት ገድል (ፎቶ ድራማ)፣ 2/15 ‘መንገዱን አውቆታል’ (ጋይ ፒርስ)፣ 12/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ፣ 7/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምዕራብ አፍሪካ፣ 1/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን፣ 10/15 በልጅነቴ ያደረግኩት ምርጫ፣ 1/15 በኢየሱስ ያምናሉ? 5/1 በፀሐይ መውጫዋ ምድር ጎሕ ቀደደ (ጃፓን)፣ 11/15 ‘ብዙ የመከር ሥራ’ (ብራዚል)፣ 5/15 ዩሬካ ድራማ፣ 8/15 የጥናት ርዕሶች ለ100 ዓመት የዘለቀ ንጉሣዊ አገዛዝ—የአንተን ሕይወት የሚነካው እንዴት ነው? 1/15 ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚችል የለም፣ 4/15 ለተቀበልከው ነገር አድናቆት አለህ? 12/15 ‘ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት’ ያለብን እንዴት ነው? 5/15 ሌሎች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት እርዷቸው፣ 6/15 “መንግሥትህ ይምጣ”—ግን መቼ? 1/15 “ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ፣” 7/15 ሴቶች በይሖዋ ዓላማ ውስጥ ምን ሚና አላቸው? 8/15 ‘ስሙ እንዲሁም የሚነገረውን አስተውሉ፣’ 12/15 ቅዱስ መሆን ያለብን ለምንድን ነው? 11/15 በመንግሥቱ ላይ የማይናወጥ እምነት ይኑራችሁ፣ 10/15 በመካከላችሁ ያሉትን አረጋውያን አክብሯቸው፣ 3/15 በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ውስጥ ያሉትን አስቧቸው፣ 9/15 በምግባራችን ሁሉ ቅዱስ መሆን አለብን፣ 11/15 በበጉ ሠርግ ደስ ይበላችሁ! 2/15 በአገልግሎታችሁ ወርቃማውን ሕግ ተግባራዊ አድርጉ፣ 5/15 በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር፣ 12/15 በወጣትነት ጥበብ የሚንጸባረቅበት ምርጫ ማድረግ፣ 1/15 “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፣” 6/15 “ብዙ መከራ” ቢኖርም አምላክን በታማኝነት አገልግሉ፣ 9/15 ‘አሁን የአምላክ ሕዝብ ናችሁ፣’ 11/15 “አምላኩ ይሖዋ የሆነለት ሕዝብ፣” 11/15 ‘አምላክህን ይሖዋን ውደድ፣’ 6/15 አረጋውያንን መንከባከብ፣ 3/15 ‘አእምሯችሁ ምንጊዜም በላይ ባሉት ነገሮች ላይ እንዲያተኩር አድርጉ፣’ 10/15 አዎንታዊ አመለካከት ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው? 3/15 እምነት በማሳየት ረገድ ሙሴን ምሰሉ፣ 4/15 ‘እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ፣’ 7/15 እውነትን እንዳገኘህ እርግጠኛ ነህ? ለምን? 9/15 ከይሖዋ ድርጅት ጋር ወደፊት እየተጓዝክ ነው? 5/15 ከይሖዋ ጋር የመሥራት መብታችሁን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ! 10/15 ክብር የተጎናጸፈውን ንጉሥ ክርስቶስን አወድሱ! 2/15 ወላጆች ልጆቻችሁን እንደ እረኛ ተንከባከቧቸው፣ 9/15 “የመንግሥት ካህናት” ትሆናላችሁ፣ 10/15 የመጨረሻው ጠላት የሆነው ሞት ይደመሰሳል፣ 9/15 “የማይታየው” አምላክ ይታይሃል? 4/15 የራስን ጥቅም የመሠዋትን መንፈስ ይዘን መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው? 3/15 የቅርብ ወዳጃችን የሆነው ይሖዋ፣ 2/15 ‘የቅዱሳን መጻሕፍትን ትርጉም ትረዳለህ?’ 12/15 የትም ብትሆን የይሖዋን ድምፅ ስማ፣ 8/15 የአምላክ ቃል ሕያው ነው—ተጠቀሙበት! 8/15 የኢየሱስ ትንሣኤ—ለእኛ ምን ትርጉም አለው? 11/15 የዘላለሙን ንጉሥ ይሖዋን አምልኩ፣ 1/15 የይሖዋ ሕዝብ “ከክፋት ይራቅ፣” 7/15 የጭንቀት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ይሖዋን ማገልገል፣ 1/15 ይሖዋ ነገሮችን በተደራጀ መልክ የሚያከናውን አምላክ ነው፣ 5/15 ይሖዋ ወደ እኛ የሚቀርበው እንዴት ነው? 8/15 ይሖዋ የሚመለከተን ለእኛ ጥቅም እንደሆነ ይሰማሃል? 4/15 ይሖዋ የሚያስፈልገንን የሚሰጠንና የሚጠብቀን አምላክ፣ 2/15 “ይሖዋ የእሱ የሆኑትን ያውቃል፣” 7/15 ደካሞችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው? 6/15 ደፋር ሁን—ይሖዋ ረዳትህ ነው! 4/15 ይሖዋ ልጆች አምላክን መውደድ ሊማሩ የሚችሉት እንዴት ነው? 12/1 መከራና ሥቃይ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? 1/1 ምን ዓይነት ነው? 1/1 ስለ ፍትሕ መጓደል ምን ይሰማዋል? 1/1 በፈቃደኝነት የሚሰጡትን አብዝቶ ይባርካል፣ 12/15 ኃይለኞች ምስኪኖችን እንዲጨቁኑ አምላክ የፈቀደው ለምንድን ነው? 2/1 አምላክ ምን አድርጎልሃል? 3/1 አምላክን ማን ፈጠረው? 8/1 ከቁም ነገር ይቆጥርሃል? 8/1 ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ፣ 12/1 የማይታየውን አምላክ ማየት፣ 7/1 ‘ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑ’ (መዝ. 27:4 NW)፣ 2/15 ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ አማርኛ የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/46e9307b0a/images/syn_placeholder_sqr.png