የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ አጫውት የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት መጽሐፍ ቅዱስ መመርመር ለምን አስፈለገ? 2/1 መማር ትፈልጋለህ? 4/1 መረዳት ትችላለህ፣ 12/1 መጽሐፍ ቅዱስ በሳይንስ ተተክቷል? 6/1 በ2013 ተሻሽሎ የወጣው እንግሊዝኛው አዲስ ዓለም ትርጉም፣ 12/15 ትንቢቶች፣ 9/1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ ወጣ፣ 5/1 ውድ የሆነ ጥንታዊ ሀብት ከቆሻሻ መሃል (ፓፒረስ ራይላንድስ)፣ 4/1 የበዴል የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም (አየርላንድ)፣ 9/1 ያልተጠበቀ ስጦታ ለጃፓናውያን (የማቴዎስ ወንጌል)፣ 2/15 መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ለነበሩኝ ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ አገኘሁ (ማይሊ ጉንደል)፣ 1/1 ለጥያቄዎቹ መልስ አገኘ (ኧርነስት ሎዲ)፣ 2/1 ሕይወቴ ከድጡ ወደ ማጡ ሄዶ ነበር (ስቲቨን መክዱወል)፣ 7/1 ሦስት ጥያቄዎች ሕይወቴን ለወጡት (ዶሪስ ኤልድረድ)፣ 4/1 በሕይወቴ ምንም የቀረብኝ ነገር እንደሌለ ይሰማኝ ነበር (ፓቬል ፒዛራ)፣ 11/1 አሁን ሌሎችን መርዳት እንደምችል ይሰማኛል (ሁልዮ ኮርዮ)፣ 10/1 ይሖዋ መሐሪ እንደሆነ ተማርኩ (ኖርማን ፔልቲዬ)፣ 5/1 ኢየሱስ ክርስቶስ መጸለይ ያለብን ወደ ኢየሱስ ነው? 1/1 ኢየሱስ ያድናል—ከምን? 3/1 የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ መከበር ያለበት ለምንድን ነው? 4/1 የኢየሱስን ሞት ማስታወስ፣ 3/1 ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት ለአገልግሎት ያላችሁ ቅንዓት እንዳይቀዘቅዝ ጥረት አድርጉ፣ 2/15 መጸለይ የሚያስገኘው ጥቅም አለ? 10/1 “መጽናት ያስፈልጋችኋል፣” 6/15 ሥራህን የሚያይልህ ሰው አለመኖሩ ለውጥ ያመጣል? 7/15 ‘በመከራ ቀናት’ ይሖዋን ማገልገል፣ 7/15 በነፃ ይቅር በሉ፣ 10/1 “በጌታ ብቻ” ማግባት—ይቻላል? 3/15 ባሎች—ቤታችሁ ስጋት የሌለበት ቦታ እንዲሆን አድርጉ፣ 1/1 “ተላላ ቃልን ሁሉ ያምናል፣” 10/15 ከሥራህ ደስታ ማግኘት፣ 2/1 የሕይወት ታሪኮች ለሰባት ትውልዶች ሲተላለፍ የቆየ ውርስ (ኬቨን ዊሊያምስ)፣ 6/1 በወጣትነቱ ያደረገው ውሳኔ (ኒከላይ ዱበቪንስኪ)፣ 10/15 በዓይኖቹ አምላክን የሚያገለግለው ሃይሮ፣ 3/1 ‘ብዙ ደሴቶች ሐሴት ያድርጉ’ (ጄፍሪ ጃክሰን)፣ 8/15 “አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ” ያገኘናቸው በረከቶች (ትሮፊም ንሶምባ )፣ 4/15 ከታዋቂነት የሚበልጥ ነገር (ሚና ሀንግ ጎዴንጺ)፣ 9/1 ከአምላክና ከእናቴ ጋር ሰላም መፍጠር (ሚቺዮ ኩማጋይ)፣ 12/15 የመጀመሪያ ፍቅሬን ማስታወስ (አንቶኒ ሞሪስ ሣልሳዊ)፣ 5/15 የይሖዋ በረከት ሕይወቴ በደስታ እንዲሞላ አድርጓል (ሜሊታ ጃራዝ)፣ 9/15 ይሖዋ ከሚገባው በላይ አድርጎልኛል (ፌሊክስ አላርኮን)፣ 8/1 ይበልጥ የሚያረካ ሙያ (ዴቪድ እና ግዌን ካርትራይት)፣ 3/15 የተለያዩ ርዕሶች ለንጉሥ የሚቀርቡ ስጦታዎች (ቅመማ ቅመሞች)፣ 3/1 ለአይሁዳውያን በዓል የሚመጡ ሰዎች ማረፊያ የሚያገኙት እንዴት ነበር? 12/1 ልጆችን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጎ ማሳደግ፣ 6/1 “ሕልምን የሚፈታው አምላክ አይደለም?” (ዮሴፍ)፣ 2/1 ሕይወት ይህ ብቻ ነው? 8/1 መጨረሻው ቀርቧል? 5/1 ራስ ወዳድነት የሚወገደው እንዴት ነው? 4/1 ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት መኖር ይችላል? 8/1 በ33 ዓ.ም. በጴንጤቆስጤ ዕለት አይሁዳውያን “በምድር ዙሪያ ካለ አገር ሁሉ” መጥተው ነበር? 12/1 በሮም የጦር ሠራዊት ውስጥ የመቶ አለቃ፣ 4/1 ‘በጌታ ልጄ የሆነው የምወደውና ታማኝ የሆነው ጢሞቴዎስ፣’ 11/1 በጥንት ዘመን የነበረው መስተዋት፣ 4/1 እረኞች በጎችን ከፍየሎች የሚለዩት ለምን ነበር? 1/1 እረኞች ደሞዝ የሚከፈላቸው እንዴት ነበር? 3/1 “እቅፍ፣” 7/1 “እኔ በእስራኤል እናት ሆኜ እስክነሳ” (ዲቦራ)፣ 8/1 እንዳማሩ ማርጀት፣ 6/1 ከሙስና የጸዳ መንግሥት፣ 1/1 ከዮሐና ምን እንማራለን? 8/15 ክርስቲያኖች በዓለ ትንሣኤን ሊያከብሩ ይገባል? 3/1 ክፋት ከየት መጣ? 7/1 ዓለም በሙሉ በአንድ መንግሥት የሚተዳደርበት ጊዜ፣ 2/1 ዛፍ ቢቆረጥ መልሶ ሊያቆጠቁጥ ይችላል? 4/15 የሄሮድስ ቤተ መቅደስ፣ 10/1 የማልታ ነዋሪዎች ጳውሎስ ነፍሰ ገዳይ እንደሆነ የተሰማቸው ለምንድን ነው? 10/1 የሞቱ ሰዎች ዳግመኛ በሕይወት ይኖራሉ? የሚኖሩት የት ነው? 11/1 የሮም ዜግነት፣ 3/1 የሰው ልጆች ወደፊት ምን ይጠብቃቸዋል? 4/1 የሰው ልጆች የተፈጠሩበት ዓላማ ምንድን ነው? 8/1 የእጅ ወፍጮ በጥንት ዘመን፣ 7/1 የገና በዓል ልማዶች፣ 12/1 የጢሞቴዎስ አባት በትውልድ ግሪካዊ ነው? 11/1 የጥንቷ እስራኤል በደን የተሸፈነች ነበረች? 7/15 የፍርድ ቀን፣ 5/1 ዮሴፍ፣ ፈርዖን ፊት ከመቅረቡ በፊት የተላጨው ለምንድን ነው? 11/1 ድህነት የማይኖርበት ዓለም፣ 10/1 ጃንደረባ፣ 1/1 ግብዝነት ማብቂያ ይኖረው ይሆን? 12/1 ጥሩ ወላጅ ለመሆን ምን ያስፈልጋል? 6/1 ጭንቀት፣ 7/1 ጴጥሮስ የመጀመሪያው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ነበር? 12/1 ፀረ ክርስቶስ፣ 6/1 ፈጣሪ አለ? 1/1 የአንባቢያን ጥያቄዎች ኢያሪኮ ድል የተደረገችው ለረጅም ጊዜ ሳትከበብ ነው? 11/15 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የምትመራ እህት ራሷን መሸፈን ያስፈልጋታል? 2/15 የማጎጉ ጎግ ማን ነው? 5/15 የሽቶ መዓዛ የሚረብሻቸው፣ 2/15 ጥላ የሚሆኑ ነገሮችና እውነተኛዎቹ ነገሮች፣ 3/15 ጳንጥዮስ ጲላጦስ በሕይወት የኖረ ሰው መሆኑን የሚደግፍ ማስረጃ አለ? 2/15 የይሖዋ ምሥክሮች ለይሖዋ ለጋስነት አድናቆት ማሳየት (መዋጮ)፣ 11/15 “ምንም ነገር ሊያግዳችሁ አይገባም!” (በፈረንሳይ የነበሩ ኮልፖርተሮች)፣ 11/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሩሲያ፣ 7/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኒው ዮርክ፣ 1/15 ስብሰባውን ያንቀሳቀሰው ፍቅር ነው፣ 5/15 ‘እንደ እነዚህ ያሉትን ሰዎች በአክብሮት ያዟቸው’ (የበላይ አካሉ ረዳቶች)፣ 10/15 “እጅግ ክቡር ወቅት” (የመታሰቢያው በዓል)፣ 2/15 “ኪንግዝሊ ከቻለ እኔም እችላለሁ!” (ፖል ማክማነስ)፣ 6/15 ወደ አምላክ መቅረቤ ጠቅሞኛል (ሴረ ማይገ)፣ 10/15 ውገዳ ፍቅራዊ ዝግጅት ነው፣ 4/15 የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው? 9/1 “ይሖዋ ወደ ፈረንሳይ ያመጣችሁ እውነትን እንድትማሩ ነው” (ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ወደ ፈረንሳይ የሄዱ ፖላንዳውያን)፣ 8/15 የጥናት ርዕሶች ለአምላክ መንግሥት ምንጊዜም ታማኝ ሁኑ፣ 7/15 ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት፤ ትባረካላችሁ፣ 1/15 ልጃችሁ ይሖዋን እንዲያገለግል አሠልጥኑት፣ 11/15 ሕሊናችሁ አስተማማኝ መሪ ነው? 9/15 ሕያው የሆነ የአምላክ ቃል ትርጉም፣ 12/15 መንፈሳዊውን ገነት ይበልጥ አስውቡት፣ 7/15 ‘መዳናችሁ እየቀረበ ነው’! 7/15 ምንጊዜም በይሖዋ ታመኑ! 4/15 ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው? 4/15 ሽማግሌዎች፣ ሌሎችን ስለማሠልጠን ምን አመለካከት አላችሁ? 4/15 በሕይወትህ ውስጥ የአምላክን እጅ እያየህ ነው? 10/15 በመንግሥቱ አገዛዝ ሥር ያሳለፍነው መቶ ዓመት! 11/15 በመጨረሻዎቹ ቀናት በጓደኛ ምርጫችሁ ጥንቃቄ አድርጉ፣ 8/15 በተስፋ ጠብቁ! 8/15 በአዲሱ ዓለም ለሚኖረው ሕይወት ከአሁኑ ተዘጋጁ፣ 8/15 “በእምነት ጸንታችሁ ቁሙ፣” 9/15 በይሖዋ ጽኑ ፍቅር ላይ አሰላስሉ፣ 8/15 ‘ባልንጀራህን እንደ ራስህ ትወዳለህ?’ 11/15 ተስፋ የተሰጠበትን ነገር ‘አዩት፣’ 5/15 ትኩረታችሁ ሳይከፋፈል ይሖዋን አገልግሉ፣ 10/15 ትዳራችሁ ጠንካራና አስደሳች እንዲሆን ጥረት አድርጉ፣ 1/15 ‘ነቅታችሁ ትጠብቃላችሁ?’ 3/15 ንቁ ሆናችሁ ኑሩ—ሰይጣን ሊውጣችሁ ይፈልጋል! 5/15 ንጽሕናችንን ጠብቀን መኖር እንችላለን፣ 6/15 አንደበታችሁ ያለውን ኃይል ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት፣ 12/15 ኢየሱስን በትሕትናውና በርኅራኄው ምሰሉት፣ 2/15 ኢየሱስን በድፍረቱና በአስተዋይነቱ ምሰሉት፣ 2/15 “እምነት ጨምርልን፣” 10/15 ከሰይጣን ጋር ተዋግታችሁ ልታሸንፉት ትችላላችሁ! 5/15 ከታላንቱ ምሳሌ ትምህርት ማግኘት፣ 3/15 ከይሖዋ ጋር ያለህ ወዳጅነት ምን ያህል ጠንካራ ነው? 4/15 ከጸሎት ናሙናው ጋር ተስማምቶ መኖር፣ 6/15 ክርስቶስ—የአምላክ ኃይል፣ 6/15 ክርስቶስ የደረሰበት የጉልምስና ደረጃ ላይ ለመድረስ እየተጣጣራችሁ ነው? 9/15 ዘወትር በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ አሰላስሉ፣ 10/15 የማይከስም ፍቅር ሊኖር ይችላል? 1/15 የሰው ልጆችን ይወዳል፣ 6/15 የክርስቶስን ወንድሞች በታማኝነት መደገፍ፣ 3/15 የዘላለም ሕይወት ተስፋ የሰጠንን አምላክ ምሰሉ፣ 5/15 ‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት፣ 2/15 የጌታ ራትን የምናከብረው ለምንድን ነው? 1/15 ይህ የአምልኮ ቦታችን ነው፣ 7/15 ‘ይህ የአንተ ፈቃድ ነው፣’ 3/15 ይሖዋ—ሐሳቡን የሚገልጽ አምላክ፣ 12/15 ይሖዋ ትዳራችሁን እንዲያጠናክረውና እንዲጠብቀው ፍቀዱ፣ 1/15 ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል፣ 2/15 ይሖዋ የፍቅር አምላክ ነው፣ 11/15 ይሖዋ ይደግፍሃል፣ 12/15 ይሖዋ ፍቅሩን ያሳየን በየትኞቹ መንገዶች ነው? 9/15 ይሖዋን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? 9/15 ይሖዋ በአምላክ ላይ ቅሬታ አድሮብሃል? 9/1 አምላክ ስለ ጦርነት ያለው አመለካከት፣ 11/1 አምላክን ማስደሰት እንችላለን? 7/1 አምላክን በተመለከተ እውነቱን ማወቅ፣ 12/1 አምላክን ፈልገን ማግኘት እንችላለን? 10/1 ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ አማርኛ የ2015 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ https://assetsnffrgf-a.akamaihd.net/assets/ct/d8f8c0370e/images/syn_placeholder_sqr.png