በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ 32

ገጽ 32

ገጽ 32

▪ መጽሐፍ ቅዱስ የወደፊቱን ጊዜ አስመልክቶ የሚሰጠውን ተስፋ እንድታምን የሚያደርጉህ አራት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ገጽ 8⁠ን ተመልከት።

▪ ለሚቀርብለት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆነ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ከሚገኝ ልጅ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ገጽ 11⁠ን ተመልከት።

▪ ወላጆች፣ ልጆቻቸው አመስጋኝ እንዲሆኑ ለማሠልጠን ምን ማድረግ ይችላሉ? ገጽ 13⁠ን ተመልከት።

▪ ኢየሱስ ለአይሁዳውያን ሲሰብክ በአምላክ ስም ተጠቅሞ ነበር? ገጽ 19⁠ን ተመልከት።

▪ በሜክሲኮ ውስጥ የሚገኙ ትናንሾቹ ሰይጣኖች በመባል የሚታወቁ የወረበሎች ቡድን አባል የነበረ ሰው በአኗኗሩ ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንዲያደርግ ያነሳሳው ምንድን ነው? ገጽ 28⁠ን ተመልከት።