በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው?

ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው?

ልዩ የሕዝብ ንግግር

ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው?

ብዙ ሰዎች የሚከተሉት ከወላጆቻቸው የወረሱትን ሃይማኖት ነው። ሌሎች ደግሞ ካደጉ በኋላ በራሳቸው አስተሳሰብ ትክክል መስሎ የታያቸውን ሃይማኖት ይከተላሉ። በዓለም ላይ በጣም ብዙ ሃይማኖቶች እንዳሉ ግልጽ ነው። በመሆኑም ‘የትኛውንም ሃይማኖት ብከተል ለውጥ ያመጣል?’ ብለህ ትጠይቅ ይሆናል።

“ሁሉም ሃይማኖቶች በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አላቸው?” የሚል ርዕስ ያለው የሕዝብ ንግግር ለጥያቄህ መልስ ይሰጣል። በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተው ይህ ንግግር፣ በመላው ዓለም ከ230 በሚበልጡ አገሮች ይሰጣል። በአብዛኞቹ ቦታዎች ንግግሩ የሚቀርበው እሁድ፣ ሚያዝያ 26, 2009 (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ሚያዝያ 18, 2001) በይሖዋ ምሥክሮች የመንግሥት አዳራሽ ነው። በአካባቢህ ያሉት የይሖዋ ምሥክሮች ንግግሩ የሚቀርብበትን ሰዓትና ቦታ ሊነግሩህ ፈቃደኞች ናቸው። በዚህ ስብሰባ ላይ እንድትገኝ ሞቅ ያለ ግብዣ እናቀርብልሃለን።