በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ 32

ገጽ 32

ገጽ ሠላሳ ሁለት

▪ መጽሐፍ ቅዱስ ታዋቂ ከሆኑት ራስ አገዝ ጽሑፎች የሚለየው በየትኞቹ መንገዶች ነው? ገጽ 4⁠ን ተመልከት።

▪ መጽሐፍ ቅዱስን በዘመናችን ወደምንጠቀምባቸው ቋንቋዎች ለመተርጎም ስለተደረገው ከፍተኛ ትግል የሚያወሳውን ትኩረት የሚስብ ዘገባ እንድታነብ ተጋብዘሃል። ገጽ 8⁠ን ተመልከት።

▪ ‘ሁሉም ሃይማኖቶች ወደ አንድ አምላክ ይመራሉ’ የሚለው አመለካከት በእውነታ ላይ የተመሠረተ ነው? ገጽ 12⁠ን ተመልከት።

▪ ከአርክቲክ ክልል ከፍ ብሎ በሚገኘው በሰሜን ሳይቤሪያ የአምላክን መንግሥት ምሥራች የሚሰብኩ ሰዎች ምን ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል? ገጽ 24⁠ን ተመልከት።

▪ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሲሰማህ ማጽናኛና ማበረታቻ ከየት ማግኘት ትችላለህ? ገጽ 28⁠ን ተመልከት።