ገጽ ሠላሳ ሁለት
ገጽ ሠላሳ ሁለት
አልኮል ከልክ በላይ ከመጠጣት ለመቆጠብ ምን ተግባራዊ እርምጃዎችን መውሰድ ትችላለህ? ከገጽ 6-9 ተመልከት።
አምላክ የሰጠውን ተስፋ ማመን የምትችለው ለምንድን ነው? ገጽ 12ን ተመልከት።
አምላክ የጥንቶቹ እስራኤላውያን በከነዓናውያን ላይ ጦርነት እንዲያውጁ ያዘዛቸው ለምን ነበር? ከገጽ 13-15 ተመልከት።
የመጀመሪያው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች ይኖሩ የነበረው በምን ዓይነት ቤቶች ውስጥ ነበር? ከገጽ 16-18 ተመልከት።
የሞቱ ሰዎች የሆነ ቦታ እየኖሩ ነው? ከገጽ 19-21 ተመልከት።