መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2010

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

ክርስቲያን ለመባል በሥላሴ ማመን ያስፈልጋል?

የሥላሴ መሠረተ ትምህርት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አምላክም ሆነ ስለ ክርስቶስ የሚያስተምረው ትምህርት ግን ግልጽና ቀላል ነው።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ርብቃ ይሖዋን ለማስደሰት ፈቃደኛ ነበረች

ርብቃ፣ ለይስሐቅ ሚስት እንድትሆነው ስትጠየቅ ምን ተሰማት?

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

ከአማቶች ጋር ተስማምቶ መኖር

አማቶቻችሁ በትዳራችሁ ውስጥ ጣልቃ የመግባት ልማድ አላቸው? ሁኔታው እንዲሻሻል ማድረግ እንዲሁም በትዳራችሁ ውስጥ ውጥረት እንዳይነግሥ መከላከል የምትችሉት እንዴት እንደሆነ እንድታነቡ እንጋብዛችኋለን።