ገጽ ሠላሳ ሁለት
ገጽ ሠላሳ ሁለት
አምላክ የሰዎችን መከራ ለማስወገድ ምን ሦስት እርምጃዎችን ወስዷል? ከገጽ 5-6 ተመልከት።
የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ሰዎችን ለማጽናናት የትኞቹን ነገሮች ማድረግ ትችላለህ? ከገጽ 10-12 ተመልከት።
አንድ የክርስቶስ ተከታይ ለሌሎች መስበክ ያለበት ለምንድን ነው? ገጽ 17ን ተመልከት።
ልጅህ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ እንዲያድግ መርዳት የምትችልበት አንዱ መንገድ ምንድን ነው? ገጽ 19ን ተመልከት።
ሃይማኖታዊና መንግሥታዊ ሥልጣንን ይቃወም የነበረ ግለሰብ በአንድ ሃይማኖት ውስጥ አምላክን ለማገልገል ያነሳሳው ምንድን ነው? ከገጽ 28-29 ተመልከት።