ገጽ ሠላሳ ሁለት
ገጽ ሠላሳ ሁለት
ሰዎች ኃጢአትን በተመለከተ ያላቸው አመለካከት ምን ያህል እንደተዛባ እንድታነብ እንጋብዝሃለን። ከገጽ 3-10 ተመልከት።
ሐቀኝነት በጠፋበት በዚህ ጊዜ ሐቀኞች ሆነን እንድንኖር ምን ሊረዳን ይችላል? ከገጽ 11-14 ተመልከት።
ከዋክብት በሕይወትህ ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ አለ? ከገጽ 18-21 ተመልከት።
ቅዱሳን መጻሕፍት ሃይማኖትን ስለ መቀላቀል ምን ይላሉ? ገጽ 27ን ተመልከት።
[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
Stars: NASA, ESA, and A. Nota (STScI); Interfaith: REUTERS/Andreas Manolis