በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ ከሚኖሩት አካላት ጋር መነጋገር ይቻላል? ከገጽ 3-9 ተመልከት።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት የጥንት ሰዎች በእርግጥ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ኖረዋል? ገጽ 12⁠ን ተመልከት።

በሄይቲ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የተጎዱ ሰዎችን በመርዳቱ ሥራ የተካፈሉ ፈቃደኛ ሠራተኞች ምን ተሰምቷቸው ነበር? ገጽ 15⁠ን ተመልከት።

በኢየሱስ ዘመን ኖረህ ቢሆን ኖሮ መሲሕነቱን ትቀበል ነበር? ገጽ 18⁠ን ተመልከት።

ነጠላ ወላጆችን ለመርዳት ምን ማድረግ ትችላለህ? ገጽ 22⁠ን ተመልከት።