በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

በዓለም ላይ ለሚታየው ክፋት ተጠያቂ የሆነ አካል አለ?

ከገጽ 3-9 ተመልከት።

እስራኤል መልካሚቱ ምድር ተብላ እንድትጠራ ያስቻሏት ‘ሰባት ምርቶች’ የትኞቹ ናቸው?

ከገጽ 11-13 ተመልከት።

በጥንት ጊዜ የነበረ አንድ ፈረንሳዊ ተርጓሚ መጽሐፍ ቅዱስን የአገሩ ሰዎች ሊረዱት በሚችሉት መንገድ ለመተርጎም ያደረገውን ትግል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ከገጽ 18-20 ተመልከት።

ቀረጥ በመክፈል ረገድ የአንድ ክርስቲያን ሕሊና ምን ሚና ይጫወታል?

ከገጽ 21-23 ተመልከት።

ልክ እንደ ዳዊት አንተም ለአምላክ እንደ ልቡ መሆን ትችል ይሆን?

ከገጽ 26-29 ተመልከት።

[በገጽ 32 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

Photo: Alain Leprince - La Piscine-musée, Roubaix / Courtesy of the former Bouchard Museum, Paris