መጠበቂያ ግንብ የካቲት 2012
ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?
በጉርምስና ዕድሜ የሚገኝ ልጃችሁ እምነታችሁን ቢጠራጠር
በጉርምስና ዕድሜ ላይ የሚገኘው ልጃችሁ ጥርጣሬውን ሲገልጽ ምላሽ የምትሰጡበት መንገድ እምነታችሁን እንዲቀበል ወይም እርግፍ አድርጎ እንዲተወው ሊያደርገው ይችላል።