መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ
3 ዓመትና ከዚያ በታች
ካሌብ ጓደኛው እንደታመመ አወቀ።
ስለዚህ “ምን ባደርግ ይሻላል?” ብሎ አሰበ።
“ጓደኛዬ ደስ እንዲለው ደብዳቤ እጽፍለታለሁ፤
ከዚያም ደብዳቤውን ራሴ ወስጄ እሰጠዋለሁ!”ለጓደኛችሁ ደግነት ካሳያችሁ ሁለታችሁም ትደሰታላችሁ! 1 ጴጥሮስ 3:8
ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ
ልጃችሁ ከሥዕሉ ላይ የሚከተሉትን ማግኘት ይችላል?
ቤት
ጠረጴዛ
ካሌብ
ፀሐይ
ወፍ
ዛፍ
የታመመ ወዳጅ ካላችሁ ለልጃችሁ ንገሩትና ሁለታችሁም የታመመውን ግለሰብ ማበረታታት የምትችሉት እንዴት እንደሆነ ከልጃችሁ ጋር ተወያዩ።