በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ገጽ ሠላሳ ሁለት

ገጽ ሠላሳ ሁለት

በገና በዓል ወቅት ምን ዓይነት ሁኔታ ሊኖር እንዲሁም ሰዎች ምን ሊያደርጉ የሚገባ ይመስልሃል? ገናን ከማክበር የተሻለ ነገር ይኖር ይሆን?

ከገጽ 3-9 ተመልከት።

አምላክ ኢየሱስን ወደ ምድር የላከው ለምን እንደሆነ ታውቃለህ?

ከገጽ 16-17 ተመልከት።

ከአሁን ቀደም በሌላ አካል እንደኖርክ ይሰማሃል? አንዳንዶች እንዲህ የሚሰማቸው ለምንድን ነው?

ከገጽ 18-20 ተመልከት።

በጥንት ዘመን የነበሩ ሴቶች ምን ዓይነት መዋቢያዎችን ይጠቀሙ ነበር?

ከገጽ 24-26 ተመልከት።