በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በብርታትህ ልበርታ

በብርታትህ ልበርታ

አውርድ፦

  1. 1. ይሖዋ ሆይ፣ ዝሏል ልቤ፤

    ከብዶኝ ሸክሜ፣ ተሟጧል አቅሜ።

    ዙፋንህ ፊት ተንበርክኬ፣

    ልማጸንህ

    አበርታኝ ብዬ።

    (ቅድመ አዝማች)

    መንፈስህ፣

    አይለይ ከኔ ሁልጊዜ።

    (አዝማች)

    በ’ግሮቼ አቁመኝ፤

    በክንዶችህ ደገፍ አ’ርገኝ ቀና።

    እንደ ንስር ልብረር፤

    ከፍ አ’ርገኝ ከመከራው በላይ፤ እርዳኝ ልጽና።

    በብርታትህ ልበርታ።

  2. 2. በሰጠኸኝ ጥንካሬ፣

    የዛሉትን ላግዝ በተራዬ።

    ከጎን ሆነህ ስትረዳቸው፣

    ጽኑ ፍቅርህ ይታያቸው።

    (ቅድመ-አዝማች)

    መንፈስህ፣

    አይለይ ከኔ ሁልጊዜ።

    (አዝማች)

    በ’ግሮቼ አቁመኝ፤

    በክንዶችህ ደገፍ አ’ርገኝ ቀና።

    እንደ ንስር ልብረር፤

    ከፍ አ’ርገኝ ከመከራው በላይ፤ እርዳኝ ልጽና።

    በብርታትህ ልበርታ።

    (አዝማች)

    በ’ግሮቼ አቁመኝ፤

    በክንዶችህ ደገፍ አ’ርገኝ ቀና።

    እንደ ንስር ልብረር፤

    ከፍ አ’ርገኝ ከመከራው በላይ፤ እርዳኝ ልጽና።

    በብርታትህ ልበርታ።

    በብርታትህ ልበርታ።

    በብርታትህ ልበርታ።