ጥናት 10 ድምፅን መለዋወጥ አጫውት ድምፅን መለዋወጥ የድምፅህን መጠን፣ ውፍረትና ቅጥነት እንዲሁም የምትናገርበትን ፍጥነት መለዋወጥህ በአድማጮችህ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተመለስ ቀጥል እነዚህንስ አይተሃቸዋል? ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ ማንበብ እና ማስተማር—ድምፅን መለዋወጥ የድምፅህን መጠን፣ ውፍረትና ቅጥነት እንዲሁም የምትናገርበትን ፍጥነት በመለዋወጥ የአድማጮችህን ስሜት ለመቀስቀስና እነሱን ለተግባር ለማነሳሳት ጥረት አድርግ። አትም አጋራ አጋራ ድምፅን መለዋወጥ ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ—ቪዲዮዎች ድምፅን መለዋወጥ አማርኛ ድምፅን መለዋወጥ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1102019369/univ/art/1102019369_univ_sqr_xl.jpg