በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጥናት 14

ዋና ዋና ነጥቦች ጎላ ብለው እንዲታዩ ማድረግ

ዋና ዋና ነጥቦች ጎላ ብለው እንዲታዩ ማድረግ

የንግግሩ ዓላማ መረጃ መስጠት ነው? አንድ ነገር ትክክል መሆን አለመሆኑን ማሳመን ነው? ወይስ አድማጮችህን ለተግባር ማነሳሳት? ይህን ከግምት በማስገባት ንግግርህን አዋቅር። ዋና ዋና ነጥቦቹን የምታብራራበት መንገድ የንግግርህን ዓላማ ለማሳካት የሚያስችል መሆን አለበት።