በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች—ምሥራቹን ለመስበክ የተደራጀ ሕዝብ

የይሖዋ ምሥክሮች ምሥራቹን ለሌሎች ለማዳረስ ከ100 ለሚበልጡ ዓመታት ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። ምሥራቹን ከ200 በሚበልጡ አገሮች ውስጥ በመቶዎች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች ይሰብካሉ። ይህ ሥራ በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይህ ሥራ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ ያለው እንዴት ነው? ይህ ቪዲዮ በመላው ዓለም ስለምናደርጋቸው እንቅስቃሴዎች የሚሰጠው ማብራሪያ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ እንድታገኝ ይረዳሃል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ጥናታዊ ፊልሞች

መላው የወንድማማች ማኅበር

ፍቅር በጠፋበት በዚህ ዓለም ውስጥ የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ የሚገኝ አንድነት ያለው የወንድማማች ማኅበር መመሥረት የቻሉት እንዴት ነው?