በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ተቃውሞን በጽናት መቋቋም

ተቃውሞን በጽናት መቋቋም

በበርካታ አገሮች የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ታማኝነታቸውን ጠብቀዋል። በናዚ ጀርመን እና በሶቪየት ኅብረት ይኖሩ የነበሩ ወንድሞች የተዉትን ግሩም ምሳሌ ተመልከት።