ታሪካችን—ከየት ወዴት?—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር አጫውት ታሪካችን—ከየት ወዴት?—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር የይሖዋ ምሥክሮች በአምልኳቸው እና በአገልግሎታቸው ላይ ፊልምና ቪዲዮ መጠቀም ከጀመሩ 100 ዓመት አልፏቸዋል። ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተመለስ ቀጥል ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች ከታሪክ ማኅደራችን ቪዲዮዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም አንድ መቶ ዓመት ያስቆጠረ የእምነት ገድል በዚህ ዓመት፣ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ስለመሆኑ ጠንካራ እምነት እንዲኖራቸው ለመርዳት ሲባል የተዘጋጀው “የፍጥረት ፎቶ ድራማ” ለመጀመሪያ ጊዜ ለእይታ ከበቃ 100 ዓመት ይሞላዋል። የሕትመት ሥራ በመቶዎች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ቪዲዮዎች በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለው ቪዲዮ 400 በሚያህሉ ቋንቋዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ ደግሞ ከ550 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተዘጋጅተዋል። እነዚህን ቪዲዮዎች በራስህ ቋንቋ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። ጥናታዊ ፊልሞች የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት በዕድሜ የገፉ ታማኝ ወንድሞችና እህቶች ተሞክሯቸውንና በይሖዋ አገልግሎት ያገኟቸውን በረከቶች ይናገራሉ። የአምላክ መንግሥት ለእነሱ እውን የሆነውን ያህል ለአንተም እውን ሆኖልሃል? የሕትመት ሥራ ልብን ደስ የሚያሰኙ ቪዲዮዎች የይሖዋ ምሥክሮች፣ ለልጆች ጠቃሚ የሆኑ ሥነ ምግባራዊና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚሰጡ ተከታታይ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን አውጥተዋል። ሰዎች ስለ እነዚህ ቪዲዮዎች ምን አስተያየት ሰጥተዋል? የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? ትላልቅ ስብሰባዎችን ‘መስማትና ማየት’ በትላልቅ ስብሰባዎቻችን ላይ ድምፅና ምስል በጥራት ለማስተላለፍ የሚከናወነውን ሥራ ተመልከት። ስለ እኛ በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል ስለ ስብሰባዎቻችን ማወቅ ትፈልጋለህ? ለአንተ ቅርብ የሆነው የመሰብሰቢያ ቦታ የት እንደሆነ እዚህ ገጽ ላይ መፈለግ ትችላለህ። አትም አጋራ አጋራ ታሪካችን—ከየት ወዴት?—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር ቪዲዮዎች ታሪካችን—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር አማርኛ ታሪካችን—በፊልምና በቪዲዮ ማስተማር https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1112024335/univ/art/1112024335_univ_sqr_xl.jpg