ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’

ነህምያ ግንባር ቀደም በመሆን የኢየሩሳሌምን ግንቦች ዳግም በመገንባቱና የይሖዋን ንጹሕ አምልኮ መልሶ በማቋቋሙ ሥራ ተካፍሏል።

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 1

ነህምያ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ የኢየሩሳሌምን ግንቦች መልሶ ለመገንባት ጥረት አድርጓል።

ነህምያ፦ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’—ክፍል 2

ነህምያ ግንቦቹን ገንብቶ ጨርሷል፤ የብሔሩን መንፈሳዊነት መልሶ በመገንባትስ ረገድ ይሳካለት ይሆን?