በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመንግሥት አዳራሾችን መገንባት እውነተኛው አምልኮ እንዲስፋፋ ያደርጋል

የይሖዋ ምሥክሮች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ባለባቸው የገንዘብ አቅማቸው ውስን የሆኑ አገሮች ውስጥ የአምልኮ ቦታዎች እጥረት ሊያጋጥም ይችላል፤ የይሖዋ ምሥክሮች ለዚህ ሁኔታ መፍትሔ ያበጁት እንዴት ነው? ይህን ቪዲዮ ስትመለከት እጅግ አስደናቂ የሆነ የግንባታ ፕሮጀክቶች ሥራ ሲካሄድ ታያለህ።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

የዳዊት የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ

የዳዊትንና የጎልያድን ታሪክ ታውቀው ይሆናል። ሆኖም ስለ ዳዊት ልትማረው የምትችል ብዙ ነገር ይኖራል።

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ዳዊት በድፍረት እርምጃ ወስዷል

ዳዊት ጎልያድን እንደሚያሸንፈው እርግጠኛ የነበረው ለምንድን ነው? አንተስ ትክክል የሆነውን ነገር ለማድረግ ድፍረት ልታገኝ የምትችለው እንዴት ነው?

የሥዕል ጨዋታዎች

ዳዊት የመጣው በአምላክ ስም ነበር

ልጃችሁ የአምላክን ስም ትርጉም እንዲገነዘብ እርዱት።

የሥዕል ጨዋታዎች

ዳዊት የነበረው የጦር መሣሪያ ጥቂት ቢሆንም ድፍረት አሳይቷል

ሰዎቹን በታሪኩ ውስጥ ከተጠቀሱት የተለያዩ ነገሮች ጋር አዛምድ።