በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የገላትያ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

የገላትያ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ

በአምላክ መንፈስ መሪነት በተጻፈው የገላትያ መጽሐፍ ውስጥ ክርስቶስና ከክርስቶስ ጋር የሚወርሱት ቅቡዓን የአብርሃም መንፈሳዊ ዘር እንደሆኑ ተደርገው የተገለጹት እንዴት እንደሆነ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን።