ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው

ከትውልድ አገሩ ርቆ የሚኖረው ዳንኤል፣ እምነቱንና ለይሖዋ ያለውን ታማኝነት የሚፈትኑ ነገሮች አጋጥመውታል፤ ይሖዋን ተስፋ ማድረጉ የረዳው እንዴት ነው?

ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 1

ዳንኤል የሚኖረው ከቤተሰቡ ርቆ ነው፤ የትውልድ ከተማው ኢየሩሳሌምም ፈራርሳለች። ታዲያ ዳንኤል ከአምላኩ ከይሖዋ ጋር ያለውን ዝምድና ጠብቆ ይኖር ይሆን?

ዳንኤል፦ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እምነት ያሳየ ሰው—ክፍል 2

አንድ አዲስ ሥርወ መንግሥት ተነሳ። ዳንኤል አዲስ የተነሱበትን ጠላቶች መጋፈጥ ነበረበት። እምነቱ ከበፊቱ ይበልጥ ተፈትኗል።