በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ

አቤል

አቤል

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ የይሖዋ ወዳጅ ከሆነው ከአቤል ተማሩ።

ወላጆች፣ ዘፍጥረት 4:2-5⁠ን እና ዕብራውያን 11:4⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

በመጀመሪያው ገጽ ላይ ያሉትን ሥዕሎች ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ በሁለተኛው ገጽ ላይ ያሉትን ምልክቶች ተከትላችሁ ካርዱን አዘጋጁ። አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚካተቱ ሌሎች ካርዶች ካሏችሁ ሁሉንም አንድ ላይ በማድረግ መጽሐፍ መሥራት ትችላላችሁ።