የይሖዋ ምሥክሮች የሕይወት ታሪኮች
በዓለም ዙሪያ ያሉ በርካታ ወንዶችና ሴቶች በሕይወታቸው ውስጥ ለይሖዋ አምልኮ ቅድሚያውን ሰጥተዋል። ታሪካቸው እንደሚያበረታታህና እምነትህን እንደሚያጠናክርልህ ምንም ጥርጥር የለውም።
መጽሔቶቻችን ላይ የወጡ የሕይወት ታሪኮች
ከ1955 ወዲህ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ላይ የወጡ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሕይወት ታሪኮችን ለማግኘት እነዚህን ሊንኮች ተጠቀም።
ሆካን ዴቪድሰን
የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማስፋፋቱ ሥራ እገዛ ማበርከት
ሆካን ጭፈራና ዘና ማለት ብቻ ከሚያስደስታቸው እኩዮቹ በተለየ መንፈሳዊ ግቦችን ለማውጣት መርጧል። አሁን ከአምስት አሥርተ ዓመታት በኋላ ምሥራቹ ከሁሉም ብሔር፣ ነገድና ቋንቋ ለተውጣጡ ሰዎች ሲዳረስ በገዛ ዓይኑ የመመልከት መብት አግኝቷል።
ማይልዝ ኖርዝኦቨር
ይሖዋ የእጄን ሥራ ባርኮልኛል
ማይልዝ ምልክት ቋንቋ መማሩ ሕይወቱን አዲስ መስመር አስይዞለታል። ያለፉትን አምስት አሥርተ ዓመታት መለስ ብሎ በማስታወስ በብሪታንያ ያሉትን መስማት የተሳናቸው ሰዎች ለመርዳት ያደረገው ጥረት ምን ያህል ደስታ እንዳስገኘለት ይናገራል።
ኧርማ ቤንቲቮሊ
‘የመልካም ስጦታ ሁሉ’ ምንጭ የሆነውን አምላክ ማገልገል
ኧርማ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ያሳለፈችው ከባድ ጊዜ ከአእምሮዋ ባይጠፋም ላገኘቻቸው መንፈሳዊ ስጦታዎች በጣም አመስጋኝ ናት፤ ከስጦታዎቿ መካከል አርዓያ የሚሆኑ ሰዎችና የቤቴል አገልግሎት ይገኙበታል።
ቴሪ ሬኖልድስ
ይሖዋ ምርጤን እንድሰጠው ረድቶኛል
ቴሪ መላ ሕይወቱን በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ለማሳለፍ የነበረው ፍላጎት በታይዋን ሚስዮናዊና ቤቴላዊ ሆኖ ማገልገልን ጨምሮ በተለያዩ ምድቦች እንዲያገለግል አስችሎታል። አቅኚ ከሆነ 60 ዓመታት ቢያልፉም አሁንም ከባለቤቱ ከወንኋ ጋር በሙሉ ልብ ማገልገሉን ቀጥሏል።
አስቴር ፓርከር
በይሖዋ አገልግሎት ላይ ያተኮረ ሕይወት መምራት እፈልግ ነበር
አስቴር ከልጅነቷ ጀምሮ ለእውነት ፍቅር ነበራት። ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ አለመረጋጋት በነበረበት ወቅት በእስር ቤት እምነቷን የሚፈትን ሁኔታ አጋጥሟታል። ከጊዜ በኋላ አስቴር ኒው ዮርክ ውስጥ በቤቴል ያገለገለች ሲሆን በኋላም ሦስት ልጆቿን አሳድጋለች።
ጄ ካምቤል
ከአፈር ተነስቶ ከፍ ወዳሉ ቦታዎች መድረስ
ጄ ከልጅነቷ ጀምሮ የአካል ጉዳት ነበረባት፤ በድህነት ያደገች ከመሆኑም ሌላ ትምህርት ቤት ገብታ መማርም አልቻለችም። ብዙ ተፈታታኝ ነገሮች ቢኖሩባትም ሦስት ሰዎች እንዲጠመቁ የረዳች ሲሆን አሁንም በአገልግሎት በቅንዓት እየተካፈለች ነው።
ታፓኒ ቪታላ
መስማት የተሳናቸውን ሰዎች የመርዳት ፍላጎቴን ማሳካት
ታፓኒ መስማት ለተሳናቸው ሰዎች ምሥራቹን ለማካፈል ሲል ወደ ሊትዌኒያ፣ ላትቪያ፣ ኢስቶኒያ እና ፊንላንድ ተጉዟል። ከተጠመቀ ከ60 ዓመት በኋላም እንኳ ቅንዓቱ አልቀዘቀዘም!
ፊሊስ ሊያንግ
ይሖዋ ፈቃደኝነቴን አይቶ ባርኮኛል
ፊሊስ በተለያዩ ምድቦች ላይ አገልግላለች። ለውጥን ለማስተናገድና ተፈታታኝ ሁኔታዎችን ለመጋፈጥ ፈቃደኛ መሆኗ ብዙ በረከት አምጥቶላታል፤ አንዳንድ ጊዜም ይሖዋ ያልጠበቀችውን ነገር አድርጎላታል።
ኤልፍሪደ ኧርባን
በሚስዮናዊነት አገልግሎት ያሳለፍኩት አርኪ ሕይወት
ኤልፍሪደ በሚስዮናዊነት ለማገልገል ያወጣችውን የልጅነት ግቧን አሳክታለች። በሚስዮናዊነት ማገልገል ከጀመረች 55 ዓመት አልፏታል። የተለያዩ አስቸጋሪ ሁኔታዎችና ለውጦች ቢያጋጥሟትም አሁንም ሌሎችን ስለ ይሖዋ ማስተማሯን ቀጥላለች።
ካሚላ ሮዛም
ይሖዋን መታዘዝ የሕይወቴ ግብ ሆነ
ካሚላ እና ባለቤቷ ዩጂን በሕይወታቸው ውስጥ ከምንም ነገር በላይ ይሖዋን ለመውደድ እንዲሁም እሱንና ድርጅቱን ለመታዘዝ ቅድሚያ የሚሰጡ ሰዎች ነበሩ።
ዴቪድ ሜዛ
ከባድ ውጣ ውረዶችን ያለፈ ደስተኛ ቤተሰብ
አንድ ቤተሰብ ያደረገው ከባድና ረጅም የሕይወት ጉዞ ሌሎች ብሩህ ተስፋ እንዲኖራቸውና በይሖዋ እንዲተማመኑ የሚያበረታታው እንዴት ነው?
ሄሱስ ማርቲን
“ይሖዋ በጭንቄ ቀን ደርሶልኛል”
ሄሱስ በጨለማ በተዋጠ ቀዝቃዛ ወህኒ ቤት ውስጥ ለዓመታት ብቻውን በታሰረበት ወቅትም ሆነ በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ባሳለፋቸው አስደሳች ዓመታት፣ ብርታት ለማግኘት በይሖዋ የመታመንን አስፈላጊነት ከተሞክሮ ተምሯል።
ዶሪና ካፓሬሊ
ዓይናፋር ነኝ፤ ያሳለፍኩትን ሕይወት ግን ድገሚው ብባል ዓይኔን አላሽም!
ዶሪና በዘወትር እና በልዩ አቅኚነት፣ በወረዳ እና በአውራጃ ሥራ እንዲሁም በቤቴል አገልግላለች። በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ስላሳለፈችው 70 ዓመት እንዲሁም ይሖዋ እንዴት እንደረዳትና እንደባረካት ተርካለች።
ሚልቲያዲስ ስታቭሩ
“ይሖዋ ተንከባክቦናል እንዲሁም መርቶናል”
ሚሊቶ ስታቭሩ እና ባለቤቱ ዶሪስ በመካከለኛው ምሥራቅ ሚስዮናውያን ሆነው ሲያገለግሉ ብዙ ተፈታታኝ ሁኔታዎች አጋጥመዋቸዋል፤ አንዳንዴም ምን ሊያጋጥማቸው እንደሚችል አለማወቃቸው ያስጨንቃቸው ነበር። ይህ ሁኔታ፣ በራሳቸው ሳይሆን ሙሉ በሙሉ በይሖዋ አምላክ መታመንን አስተምሯቸዋል።
ዴረል ሻርፕ
አምላክ ኃይል ስለሚሰጠን ወደኋላ አናፈገፍግም
ዴረል እና ሱዛን ፈታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሟቸውም ከ130 የሚበልጡ ሰዎችን እንዲጠመቁ መርዳት ችለዋል።
ጆርጂ ፖርኩልያን
“ለይሖዋ ያለኝ ፍቅር ሕይወቴን በሙሉ ብርታት ሆኖኛል”
ፍትሕና የአእምሮ ሰላም ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ የይሖዋ ምሥክር እንዲሆን አነሳስቶታል። ለይሖዋ ያለው ፍቅር በጉልበት ሥራ ካምፕና በግዞት ባሳለፋቸው ዓመታት እንዲጸና ረድቶታል፤ ውድ ባለቤቱን ለመንከባከብ የሚያስችለውን ብርታትም ሰጥቶታል።

ይቅርታ ከመረጥከው ጋር የሚዛመድ ቃል የለም።