ከሐምሌ 26–ነሐሴ 1
ዘዳግም 19–21
መዝሙር 141 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የሰው ሕይወት በይሖዋ ፊት ውድ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 21:19—የፍርድ ጉዳዮች በከተማ በር ላይ የሚታዩት ለምን ነበር? (it-1 518 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 19:1-14 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) bhs 138 አን. 8 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
‘በመንገድህ ላይ ተማምነህ ሂድ’፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ደህንነታችንን ለመጠበቅ ጥረት ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው? ደህንነታችንን ለመጠበቅ የትኞቹን እርምጃዎች መውሰድ እንችላለን?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 11 አን. 9-17
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 108 እና ጸሎት