ከሐምሌ 5-11
ዘዳግም 11–12
መዝሙር 40 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ በምን መንገድ እንዲመለክ ይፈልጋል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 11:29—በዚህ ጥቅስ ላይ ያለው ሐሳብ የተፈጸመው እንዴት ሊሆን ይችላል? (it-1 925-926)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 11:1-12 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የሌሎችን ስሜት መረዳት”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የሌሎችን ስሜት መረዳት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መከራ—ያዕ 1:13 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 10 አን. 8-12፣ ሣጥን 10ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 72 እና ጸሎት