ክርስቲያናዊ ሕይወት
ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?
በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ከመጠመዳችን የተነሳ በዙሪያችን ያለው ፍጥረት ስለ ይሖዋ ፍቅርና ልግስና ምን እንደሚጠቁመን ቆም ብለን የምናስብበት ጊዜ ልናጣ እንችላለን። ሆኖም ኢየሱስ የፍጥረት ሥራዎችን እንድንመለከትና ስለ ይሖዋ ምን እንደሚያስተምሩን ቆም ብለን እንድናስብ አበረታቶናል።—ማቴ 6:25, 26
ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦
የሚከተሉት ነገሮች የይሖዋን ፍቅር የሚያሳዩት እንዴት ነው?
-
በምድር ላይ ያሉ ንጥረ ነገሮች
-
የምድር ከባቢ አየር
-
ሣር
-
በእንስሳት ላይ የሚታየው ንድፍ
-
የስሜት ሕዋሶቻችን
-
አንጎላችን