ከነሐሴ 23-29
ዘዳግም 29–30
መዝሙር 3 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 29:4—እስራኤላውያን ለእኛ የማስጠንቀቂያ ምሳሌ የሚሆኑን እንዴት ነው? (it-1 665 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 29:1-18 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ።(th ጥናት 6)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lvs 226-227 አን. 3-5 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ደፋር መሆን ያን ያህል ከባድ አይደለም”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የፈሪዎችን ሳይሆን የደፋሮችን አርዓያ ተከተሉ! የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 12 አን. 15-21
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 90 እና ጸሎት