ከነሐሴ 30–መስከረም 5
ዘዳግም 31–32
መዝሙር 78 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 31:12—ክርስቲያን ወላጆች ይህን መሠረታዊ ሥርዓት ሥራ ላይ ማዋል የሚችሉት እንዴት ነው? (w04 9/15 27 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 32:36-52 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የሚያሳስበውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት የውይይቱን አቅጣጫ ቀይር፤ እንዲሁም ከሁኔታው ጋር የሚስማማ ጥቅስ አንብብ። (th ጥናት 12)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w07 5/15 15-16—ጭብጥ፦ ልጆችህ አንተን ያያሉ! (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
አመራር የሚሰጡ ሰዎች ከተዉት መልካም ምሳሌ ተማሩ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “አመራር የሚሰጡትን አስቡ” (ዕብ 13:7) የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የሚከተሉት ወንድሞች ከተዉት ምሳሌ ምን እንማራለን? ከወንድም ቶማስ ሱሊቫን? ከወንድም ጆርጅ ጋንጋስ? ከወንድም ካርል ክላይን? ከወንድም ዳንኤል ሲድሊክ?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 13 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 128 እና ጸሎት