ከነሐሴ 9-15
ዘዳግም 24–26
መዝሙር 137 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕጉ፣ ይሖዋ ለሴቶች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 24:1—የሙሴ ሕግ፣ አንድ ሰው ሚስቱን መፍታት ቀላል እንዲሆንለት የሚያደርግ ነበር ብለን ማሰብ የሌለብን ለምንድን ነው? (it-1 640 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 26:4-19 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 2)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w19.06 23-24 አን. 13-16—ጭብጥ፦ የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ክርስቲያኖችን ማጽናናትና መደገፍ የምንችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አሮጊቶችን እንደ እናቶች፣ ወጣት ሴቶችን ደግሞ እንደ እህቶች አድርጋችሁ ያዙ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በጉባኤ ውስጥ አሳዩ—ለመበለቶች እና አባት ለሌላቸው ልጆች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 12 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 12ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 101 እና ጸሎት