ከሐምሌ 11-17
2 ሳሙኤል 20–21
መዝሙር 62 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 21:15-17—ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w13 1/15 31 አን. 14)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 20:1-13 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ የአምላክ ዓላማ—ኢሳ 55:11 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 4)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 11)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
“የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) በክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 12
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 3 እና ጸሎት