ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው
ይሖዋ በገባኦናውያን ላይ የተፈጸመውን የፍትሕ መጓደል አልረሳም (2ሳሙ 21:1, 2)
ወርቅና ብር፣ ሳኦልና ቤተሰቡ ለነበረባቸው የደም ዕዳ ስርየት ሊያስገኝ አይችልም (ዘኁ 35:31, 33፤ 2ሳሙ 21:3, 4)
ለፍትሕ ሲባል ሰባት የሳኦል ልጆች እንዲገደሉ ተደርጓል (2ሳሙ 21:5, 6፤ it-1 932 አን. 1)
የፍትሕ መጓደል ሲደርስብን ሮም 12:19-21 የሚረዳን እንዴት ነው?