ከሐምሌ 18-24
2 ሳሙኤል 22
መዝሙር 4 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በይሖዋ እርዳታ ታመኑ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 22:36—የይሖዋ ትሕትና ዳዊትን ታላቅ ያደረገው እንዴት ነው? (w12 11/15 17 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 22:33-51 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 1)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w06 8/15 21 አን. 7-8—ጭብጥ፦ እያንዳንዱን መከራ የሚያደርስብን ሰይጣን ነው? (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በይሖዋ የማዳን ሥራ ሐሴት አድርጉ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በስሪ ላንካ የእርስ በርስ ጦርነት በተከሰተበት ወቅት ይሖዋ የወንድም ጋኔሽሊንጋምን ቤተሰብ የረዳቸው እንዴት ነው? ይህ ተሞክሮ እምነታችሁን ያጠናከረው እንዴት ነው?
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 1 ክለሳ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 60 እና ጸሎት