በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በይሖዋ እርዳታ ታመኑ

በይሖዋ እርዳታ ታመኑ

ይሖዋ እርዳታ ለማግኘት የምናሰማውን ጩኸት ይሰማል (2ሳሙ 22:7)

ይሖዋ ከየትኛውም ጠላታችን ይበልጥ ብርቱ ነው (2ሳሙ 22:14-18cl 19 አን. 11)

ይሖዋ ለእኛ ሲል እርምጃ በመውሰድ ታማኝነቱን ያሳየናል (2ሳሙ 22:26w10 6/1 26 አን. 4-6)

ይሖዋ የሚያጋጥመንን ፈተና ለማስወገድ ኃይሉ አለው። ሆኖም አብዛኛውን ጊዜ በቅዱስ መንፈሱ፣ በቃሉ እንዲሁም በክርስቲያን የወንድማማች ማኅበራችን አማካኝነት ፈተናውን እንድንቋቋም ይረዳናል። (መዝ 55:22) ታዲያ የአምላክን እርዳታ ለማግኘት ምን ማድረግ እንችላለን?