ከሐምሌ 25-31
2 ሳሙኤል 23–24
መዝሙር 76 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 23:15-17—ዳዊት ውኃውን ለመጠጣት ፈቃደኛ ያልሆነው ለምንድን ነው? (w05 5/15 19 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 23:1-12 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር የጀርባ ሽፋን ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። ሌላ ጊዜ ተመልሰህ በምዕራፍ 01 ርዕስ ላይ የቀረበውን ጥያቄ ለመመለስ ቀጠሮ ያዝ። (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለው ብሮሹር ለተበረከተለት ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 05 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—የራስን ጥቅም መሠዋት፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ካሌብና ሶፊያ የራሳቸውን ጥቅም የሠዉት እንዴት ነው? የኢየሱስ ምሳሌ ካሌብን የረዳው እንዴት ነው? እናንተስ ለይሖዋና ለሌሎች ስትሉ የራሳችሁን ጥቅም የሠዋችሁት እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 13 እና ተጨማሪ ሐሳብ 1
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 32 እና ጸሎት