ከሐምሌ 4-10
2 ሳሙኤል 18–19
መዝሙር 138 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 19:24-30—የሜፊቦስቴ ምሳሌ የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w20.04 30 አን. 19)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 19:31-43 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የአምላክ ዓላማ—ዘፍ 1:28 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። * ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w21.08 23-25 አን. 15-19—ጭብጥ፦ ሁኔታችን የሚገድበን ከሆነ የትኞቹን ሊደረስባቸው የሚችሉ ግቦች ማውጣት እንችላለን? (th ጥናት 20)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—አቅኚነት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደፋር ሁኑ!—አቅኚዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 11
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 97 እና ጸሎት