ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ
ንጉሥ ዳዊት ለቤርዜሊ ግብዣ አቅርቦለት ነበር (2ሳሙ 19:32, 33፤ w07 7/15 14 አን. 5)
ቤርዜሊ ልኩን የሚያውቅ ሰው ስለነበር ግብዣውን እንደማይቀበል በአክብሮት ገልጿል (2ሳሙ 19:34, 35፤ w07 7/15 14 አን. 7)
እንደ ቤርዜሊ ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ (w07 7/15 15 አን. 1-2)
ልክን ማወቅ ያለብንን የአቅም ገደብ እንድናስተውል ይረዳናል። ይሖዋን ማስደሰት ከፈለግን ልካችንን ማወቅ ይኖርብናል። (ሚክ 6:8) ይህን ባሕርይ ማንጸባረቃችን ምን ጥቅም ያስገኝልናል?