ከነሐሴ 15-21
1 ነገሥት 5–6
መዝሙር 122 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ነገ 6:1—ይህ ጥቅስ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያሳየናል? (g 5/12 17 ሣጥን)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 5:1-12 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር የጀርባ ሽፋን ተጠቅመህ ውይይት ጀምር። ሌላ ጊዜ ተመልሰህ በምዕራፍ 01 ርዕስ ላይ የቀረበውን ጥያቄ ለመመለስ ቀጠሮ ያዝ። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለው ብሮሹር ለተበረከተለት ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 2)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 06 ነጥብ 5 (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በስብሰባ አዳራሾች ግንባታ ወቅት የይሖዋን እጅ ማየት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በማይክሮኔዥያ የተካሄዱ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ይሖዋ እንደባረካቸው የሚያሳዩ አንዳንድ ተሞክሮዎችን ጥቀሱ። በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ መንፈስ ቅዱስ ምን ሚና ይጫወታል? እናንተ በተካፈላችሁባቸው ቲኦክራሲያዊ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የይሖዋን በረከት የተመለከታችሁት እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 16
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 20 እና ጸሎት