በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንጉሥ ሰለሞን የቤተ መቅደሱ ግንባታ ምን ላይ እንደደረሰ ሲከታተል

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል

እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል

ሰለሞን ቤተ መቅደሱን ለመገንባት ጥራት ያላቸው የግንባታ ቁሳቁሶችን ተጠቅሟል (1ነገ 5:6, 17w11 2/1 15)

ብዙዎች በሥራው ተካፍለዋል (1ነገ 5:13-16it-1 424it-2 1077 አን. 1)

ሰለሞንና ሕዝቡ ለሰባት ዓመታት ተግተው በመሥራት ሥራውን አጠናቀቁ (1ነገ 6:38፤ ሽፋኑን ተመልከት)

ሰለሞንና ሕዝቡ ለይሖዋ ውዳሴ የሚያመጣ ውብ ቤተ መቅደስ መገንባት የቻሉት በሙሉ ልባቸው በሥራው ስለተካፈሉ ነው። የሚያሳዝነው፣ ትውልድ አልፎ ትውልድ ሲተካ ሕዝቡ ለይሖዋ አምልኮ ያላቸው ቅንዓት እየቀዘቀዘ መጣ። ለቤተ መቅደሱ ተገቢውን እንክብካቤ አላደረጉም፤ ከጊዜ በኋላም ቤተ መቅደሱ ሙሉ በሙሉ ወደመ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለይሖዋ አምልኮ ያለኝ ቅንዓት እንዳይቀዘቅዝ ምን እያደረግኩ ነው?’