በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?

ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?

ሁለት ግዙፍ ዓምዶች በቤተ መቅደሱ በረንዳ ላይ ተሠርተው ነበር (1ነገ 7:15, 16w13 12/1 13 አን. 3)

ሁለቱም ዓምዶች ልዩ ትርጉም ያለው ስም ተሰጥቷቸዋል (1ነገ 7:21it-1 348)

ይሖዋ ሕዝቦቹ በእሱ እስከታመኑ ድረስ ቤተ መቅደሱን ‘አጽንተው እንዲመሠርቱ’ ይረዳቸዋል (1ነገ 7:21 ግርጌ፤ መዝ 127:1)

ወደ እውነት በመጣንበት ወቅት ይሖዋ በርካታ እንቅፋቶችን እንድንወጣ ረድቶን ሊሆን ይችላል። ሆኖም ‘በእምነት ጸንተን ለመቆም’ በእሱ መታመናችንን መቀጠል ይኖርብናል።—1ቆሮ 16:13

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በይሖዋ እንደምታመን እያሳየሁ ያለሁት በየትኞቹ መንገዶች ነው?’