ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ሰለሞን በሕዝብ ፊት ያቀረበው ትሕትና የሚንጸባረቅበት ልባዊ ጸሎት
በቤተ መቅደሱ ምረቃ ላይ ሰለሞን በሕዝቡ ፊት ልባዊ ጸሎት አቅርቧል (1ነገ 8:22፤ w09 11/15 9 አን. 9-10)
ሰለሞን ወደ ራሱ ትኩረት ከመሳብ ይልቅ ይሖዋን አወድሷል (1ነገ 8:23, 24)
ሰለሞን ትሕትና በሚንጸባረቅበት መንገድ ጸልዮአል (1ነገ 8:27፤ w99 1/15 17 አን. 7-8)
ሰለሞን በተለይ በሕዝብ ፊት ለሚጸልዩ ወንድሞች ጥሩ ምሳሌ ትቷል። በጸሎት የምናነጋግረው ይሖዋን እንጂ ሰዎቹን እንዳልሆነ ማስታወስ ይኖርብናል።