በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሐምሌ 10-16

ዕዝራ 7–8

ከሐምሌ 10-16

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዕዝራ 8:1—በባቢሎን ይኖሩ የነበሩ ብዙ አይሁዳውያን ከዕዝራ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም መመለስ ያልፈለጉት ለምንድን ነው? (w06 1/15 19 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዕዝራ 8:21-36 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት